Get Mystery Box with random crypto!

መሞትና መኖር ·        መሞት ለአላህ (ሱ.ወ.) ሲሆን ህይወት ነው፡፡ ·        እጅ መ | ABX

መሞትና መኖር
·        መሞት ለአላህ (ሱ.ወ.) ሲሆን ህይወት ነው፡፡
·        እጅ መስጠት ለሀያሉ ፈጣሪ ሲሆን ማሸነፍ ነው፡፡
·        መውደቅ ለታላቁ አምላክ ሲሆን የበላይነት ነው፡፡
·        መስገብገብ ለጀነት ሲሆን ጉጉት ነው፡፡
·        መደህየት የአላህ (ሱ.ወ.( ውዴታ ተፈልጎበት እንደሆነ ሀብት ነው፡፡
·        መሸሽ ከሀጢኣት ሲሆን ጀግንነት ነው፡፡

ስለሆነም ወዳጆቼ ሆይ! የዘላለም ህይወት ከፈለግን በአላህ መንገድ ላይ እንሙት፡፡ በነገሮች ውስጥ ሁሉ ማሸነፍ ካሰብን ለአምላካችን እጅ እንስጥ፡፡ ጀነትን ካለምን እንስገብገብላት፡፡   


http://t.me/MuhammedSeidABX