Get Mystery Box with random crypto!

አይሳካልኝም ብለህ ስትብሰለሰል ከቆየህ ከብዙ ጭንቀት በኋላ በመጨረሻም ስጋትህ ሁሉ ከንቱ ሆኖ አል | ABX

አይሳካልኝም ብለህ ስትብሰለሰል ከቆየህ ከብዙ ጭንቀት በኋላ በመጨረሻም ስጋትህ ሁሉ ከንቱ ሆኖ አልፎ ስታገኘው …. እንዲህ ትላለህ

-   ለካ ዝምብዬ ነበር  የተጨነቅኩት፣
-   መጨነቄ ከተገቢው በላይ ነበር፣
-   እንደው ዝምብዬ እኮ ነው የፈራሁት፣
-   መረጋጋት ነበረብኝ፣
-   ክፉ መጠርጠሬ ትክክል አልነበረም፣
-   ሁሉ ነገር በእጄ መስሎኝ ነበር ዝምብዬ ተስገበገብኩ፣
-   ለወቀሳና ለመጥፎ አቋም ቸኩያለሁ፣
-    የማያልፍ ማዕበል የለም፣ ላያልፍ የመጣ ነገርም የለም፣

አላህዬ መልካም ነገር እንጂ አያስብልኝም።


ከአላህ ጋር ሊኖረን ከሚገቡ ሥርዓቶች መካከል በመከራ ጊዜ አለመደናገጥ፣ በችግር ጊዜ አለመረበሽ ነው፡፡


http://t.me/MuhammedSeidABX