Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ቁስል አይድንም፣ አንዳንድ መሰበር አይጠገንም፣ አንዳንድ ህመም አይፈወስም፣ አንዳንድ ሐዘ | ABX

አንዳንድ ቁስል አይድንም፣
አንዳንድ መሰበር አይጠገንም፣
አንዳንድ ህመም አይፈወስም፣
አንዳንድ ሐዘን አይሽርም፣
አንዳንድ ሀሳብ አያልቅም፣
አንዳንድ ትዝታ አያረጅም።

ጨምሩበት

http://t.me/MuhammedSeidABX