Get Mystery Box with random crypto!

የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። | ABX

የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። በሕይወትህ ጣልቃ እየገቡ መንገድ የሚያቃኑልህን ሰዎች ድንገት ይልክልሃል። ቀልብህን ይዳብሳሉ፣ ቁስልህን ያክማሉ፣ ቅርበታቸው ሰላም ይሰጥሃል፣ መኖራቸው ፀጋ ነው፣ ድምፃቸው ደስታ ነው፣ ፈገግታቸው ጀነት ነው፣ ምክራቸው ጤና ነው። አላህ ይጠብቅልን።

http://t.me/MuhammedSeidABX