Get Mystery Box with random crypto!

ለሶላት ስትነሱ ብቻችሁን አትነሱ። ቤተሰቦቻችሁን ቀስቅሱ። ሶላት ከእንቅልፍ፣ ከምግብ፣ ከጨዋታ፣ የ | ABX

ለሶላት ስትነሱ ብቻችሁን አትነሱ። ቤተሰቦቻችሁን ቀስቅሱ። ሶላት ከእንቅልፍ፣ ከምግብ፣ ከጨዋታ፣ የምትበልጥ መሆኗንም ለልጆቻችሁ ንገሩ፡፡ ይላሉ።
ኩሉ ሸይኢን በዕደ ሶላት።
ሁሉ ነገር ከሶላት በኋላ።
ማለዳችን የሚባረከው፣ ቀናችን የሚያምረው በሶላት ነው።


http://t.me/MuhammedSeidABX