Get Mystery Box with random crypto!

የጁምዓ ቀን * የሙስሊሞች የሳምንቱ ልዩ የበዓል ቀን ነው፣ * በረከት የሞላበት፣ ዱዓ ተቀባይነ | ABX

የጁምዓ ቀን

* የሙስሊሞች የሳምንቱ ልዩ የበዓል ቀን ነው፣
* በረከት የሞላበት፣ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት፣ መተዛዘን የበዛበት ነው።
* የቁርኣን፣ የሶደቃ፣ የሶለዋት እና አላህን በብዛት የማውሣት ቀን ነው፣
* ንፁህ የመልበስ እና ታጥቦ በማለዳ ወደ መስጊድ የሚወጣበት ቀን ነው።
* ሳምንታዊ መተዋወሻ (ኹጥባ) ቀን ነው፣ ሙስሊሞች የሚገናኙበትና የሚዘያየሩበት ቀን ነው።
* አላህ ከሰዉም ነቢያትን፣ ከወራትም ረመዷንን እንደመረጠው ሁሉ ከቀናትም ጁምዓን መረጠ።

መልካም ጁምዓ

https://t.me/NejashiPP