Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ጊዜ ከሌሎች መስማት በምንፈልጋቸው ቃላቶች ሰዎችን እናጽናናለን። 'አብሽር' የሚለኝ እ | ABX

አንዳንድ ጊዜ ከሌሎች መስማት በምንፈልጋቸው ቃላቶች ሰዎችን እናጽናናለን።


'አብሽር' የሚለኝ እያስፈለገኝ ስንቱን አብሽር አልኩ ዘንድሮ

ዱንያ የፈተና ምድር ናት። በበሽታ፣ በድህነት፣ በትዳር መዘግየት፣ በልጅ እጦት፣ በኢማን ድክመት፣ በኃጢአት ብዛት፣ በቀልብ ድርቀት፣ በሥራ ማጣት...የተፈተናችሁ ሁሉ
አብሽሩ ወዳጆቼ

አላህ ፈረጃችሁን ያቅርበው።

http://t.me/MuhammedSeidABX