Get Mystery Box with random crypto!

ንግግራቸው ስለማረካችሁ ብቻ የታዋቂ ሰዎችን ቀረቤታና ወዳጅነት አትመኙ፣ ሕይወት ዉጫዊ ገፅታ ብቻ | ABX

ንግግራቸው ስለማረካችሁ ብቻ የታዋቂ ሰዎችን ቀረቤታና ወዳጅነት አትመኙ፣
ሕይወት ዉጫዊ ገፅታ ብቻ ከሆነች ቆየች፣ ዉስጠባዶ ብዙ ነዉና ሰዉን እዘኑለት እንጂ አትታዘቡት።
ብዙዎችም ሥማቸው ከሥራቸው፣ ጥላቸው ከማንነታቸው በላይ ገዝፎ ይታያል።
ዘንድሮ ሰዎች ያለበሱት ልብስ ያልሰፋው ማን አለ ወዳጆቼ!
ሰዎችን ተከትለን ከጠበቅናቸው በታች ወርደው አገኘናቸው ከማለታችን በፊት አሁኑኑ ራሳችንን ሆነን መገኘት።

http://t.me/MuhammedSeidABX