Get Mystery Box with random crypto!

ነጃሺ ማተሚያ ቤት ለአንባቢያን ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን መርካቶ ካለው መጽሐፍ መደብር በተጨማሪ በአ | ABX

ነጃሺ ማተሚያ ቤት ለአንባቢያን ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን መርካቶ ካለው መጽሐፍ መደብር በተጨማሪ በአ/አ ለአንባቢያን ምቹ የሆነ ቦታ ላይ መደብር መክፈት ይፈልጋል፡፡ አዲሱ መደብር የት አካባቢ ቢሆን ለአብዛኛው ተጠቃሚ ምቹ ይሆናል የሚለውን ለመወሰን የደንበኞቻችንን ፍላጎት ማወቅ አስፈላጊ በመሆኑ ከታች ከተጠቀሱት አካባቢዎች ይበልጥ ምቹ የሆነውን በመምረጥ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡
public poll

ቤተል – 4
57%
@lawen7, @Ahbabu, @AbdellaS, Shehabudin

ፒያሳ – 2
29%
@Endovsiky, @Emranium

ሜክሲኮ – 1
14%
@DUJDEMMAHOM

ፍልውሃ
0%

7 people voted so far.