Get Mystery Box with random crypto!

እስላሚክ ቻናል🕌🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ mubaraakboss — እስላሚክ ቻናል🕌🕌
የቴሌግራም ቻናል አርማ mubaraakboss — እስላሚክ ቻናል🕌🕌
የሰርጥ አድራሻ: @mubaraakboss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K
የሰርጥ መግለጫ

«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ።»
#ማሳሰቢያ:– ልክ ከሆንኩ ከአላህ ነው፤ከተሳሳትኩ ከነብስያዬና ከሸይጧን ነውና ስህቴን ጠቁሙኝ እንጂ "Leave" አትበሉ‼️
@Mubaandturgutbay
@Mubaandturgutbay
💌ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት ☞︎︎︎
🍁ሼር በማድረግ ይተባበሩን🍁

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-19 06:40:18 ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾
248 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, edited  03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 19:27:43 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 8

ከሴቶችን የጀናዛ ማጠቢያ ክፍል አንዲት እህት ደወለችልኝ ጀናዛዋን ለሰባት ሆነንም ማንሳት አልቻልንም።
«ምን እናድርግ እንዴት ወደ ማጠቢያዉ ሳጥን ላይ እናስቀምጣት?» አለችኝ በጥያቄዋ ትንሽ ግራ ተጋባሁና "ሰዉ ጨምሪ" አልኳት ከተወሠነ ደቂቃ ቦኋላ መልሳ ደወለችልኝ አላነሳችኋም አልኳት "ከብብቷ ስር ወገቧ ላይና ሁለት እግሮቿ ላይ ገመድ አስረን 12 ሆነን አነሳናት የሚገርም ነገር እየተመለከትኩ ነዉ። ጀናዛዉ ይንቀሳቀሳል ውዱዕ ላደርግላት ስል እጄን እየያዘችኝ አስቸገረችኝ ወዱዕ ላደርግላት አልቻልኩም። " አለችኝ "አረ እህቴ በጣም ተጋኗል ሙት እንዴት ይንቀሳቀሳል አልኳት በአላህ ይሁንብኝ የሆነዉን ነዉ የነገርኩህ አጠገቤ ያሉትን ልጆቿን ቤተሠቦቿን መጠየቅ ትችላለህ አለችኝ እስቲ ጠብቂ ዶክተሮች ይምጡና መሞቷን ያረጋግጡልን አልኳት።
ደወልንላቸዉ ጀናዛዉ ሲታጠብ እንደሚንቀሳቀስ ነገርናቸዉ 4ሴት ዶክተሮችን ላኩልን መሞቷን ካረጋገጡ በኋላ በሚያዩት ነገር በጣም ተገረሙ የሴትየዋ ልጅ እየጮኸች ታለቅስ ጀመር ደወልኩላት እናትሽ ትሠግድ ነበር ? ብዬ ጠየቅኳት አዎ ሶላት አምልጧት አያዉቅም ሆኖም ግን ሠዉና ሠዉን ሳታጣላ ዉላ አታዉቅም በየሠርግቤቱ በየለቅሶ ቤቱ እየሄደች ሠዉን ከሠዉ ታባላለች ብዙ ጊዜ መከርናት አስታወስናት ልትመከር ግን አልቻለችም
ሡብሀነላህ አልኩ አላህ በዱንያ ላይ በልጇ አስመሠከረባት ነቢያችን (صلى الله عليه وسلم) እናንተ በምድር ላይ የአላህ ምስክሮች ናችሁ ባሉ ግዜ እዉነት ተናገሩ እንደዚያዉ እያለች ያለ ጠሀራ ቀበርናት ይላሉ።

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ
በእርስዎ ሰበብ አንድ ሰው ቢቶብት ወይም ባለበት ጠንካራ አቋም ላይ ቢፀና ከፍተኛ አጅርን ይጎናፀፋሉ
በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ


https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
247 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 19:27:42 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 7

ወደ ጀናዛው ማጠቢያ ክፍል ይዘን ገባን የተዘጋጀውን ፎርም ከሞላን በኋላ የሴቶችን ጀናዛ ለሚያጥቡ አሳልፈን ሰጠናት ። ከደቂቃዎች በኋላ አጣቢዋ ወደ ውጭ ወጥታ እየተንሰቀሰቀች ማልቀስ ጀመረች ምን ተፈጠረ ምን ሆንሽ ብዬ ጠየቅኳት «ፊቷ የተፈጥሮመልኩን ቀይሯል ባፀዳኋት ቁጥር የጠቆረና የሚሸት ትውከት ከአፏ ውስጥ ይወጣል ለማፅዳት ሞከርን ግን ያለማቋረጥ ነው የሚወጣው ልናቆመው አልቻልንም ። » አለችኝ አላህ እንዲምራት ለምኚላት ባለችበት ሁታ ከፍኗት አልኳትና ተለየኋት
ልንሰግድበት ወደ መስጂድ ለማስገባት ቸገረን በርካታ ሽቶዎችን ብንነሰንስበትም ሽታው ይወጣ ነበር ። ከመቃብር ስፍራ ሰግደንባት ቀብር ውስጥ ስናስገባት ትውከቱ አልተቋረጠም ።
ይህቺ ሴት በጓደኞቿ መካከል ወሬን በማመላለስ በርካታ ፊትናዎችን ትቀሰቅሳለች ። ከመሞቷ ከቀናት በፊት ባለትዳሮችን ወሬ በማመላለስ አለያይታ ነበር።
ከኛ መካከል ይህንን ባህሪ የተላበሠ ካለ ይህ ታሪክ መመከሪያው ይሁን

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ
በእርስዎ ሰበብ አንድ ሰው ቢቶብት ወይም ባለበት ጠንካራ አቋም ላይ ቢፀና ከፍተኛ አጅርን ይጎናፀፋሉ
በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን

https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
164 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 19:27:42 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 6

....... ጀናዛውን ለማጠብ መገላለጥ ጀመርኩ ፊቱ በጣም ያብረቀርቃል ሰውነቱም ያበራል ። በሚያስገርም መልኩ የእጆቹን መዳፎች ጆሮዎቹ ላይ አሳርፏል። እጆቹን ለማስተካከል ሞከርኩ አልቻልኩም ጀናዛውን ለማጠብ እጅግ ቀሎኝ ነበር ውስጤ በደስታ ስሜት እየተፍነከነከ ነው ። እጆቹ ባሉበት ሁኔታ ላይ አጥቤ ከፈንኩት ። ሠገድንበትና ወደ ቀብር ስፍራ ይዘነው ሄድን። ከፈኑን ከፈትነው ፊቱ በፈገግታ ያበራል።
ወደ መኖሪያ ቤቱ ከተመለስን በኋላ ከልጆቹ መካከል አንዱን ጠርቼ እንዴት እንደሞተ እንዲነግረኝ ጠየቅኩት
እንዲህ በማለት ታሪኩን ማውጋት ጀመረ:– « አባቴ ለሰላሳ አመታት በአንድ መስጂድ አዛን ይል ነበር። ከጊዜያት በኋላ መስጂድ መሄድ እስኪያቅተው ታመመ ጌታዬ ሆይ! አዛን ከማውጣት የተከለከልኩት በወንጀሌ ነውና ይቅር በለኝ እያለ ማልቀስ የዘወትር ተግባሩ ሆነ ።
የሞተበት ቀን ከእንቅልፋ ተነስቶ ፍራሹ ላይ ቆመ አዛን ማለት ጀመረ። አባታችን ያለበት ቦታ ሂደን መመልከት ጀመርን የአዛኑ መጨረሻ ላኢላሀ ኢለላህ የሚለው ቃል ጋር ሲደርስ ከፍራሹ ላይ ተዝለፍልፎ ወደቀና በዚያው ሞተ ። »

ሱብሀነላህ ለካ እጆቹ ጆሮው ላይ ያረፋት የውመል ቂያማ አዛን እያለ እንደሚቀሰቀስ የሚያሳዩ ምልክቶች ነበሩ

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ
በእርስዎ ሰበብ አንድ ሰው ቢቶብት ወይም ባለበት ጠንካራ አቋም ላይ ቢፀና ከፍተኛ አጅርን ይጎናፀፋሉ
በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ



https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
156 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 08:59:09
የአሹራ ቀን ጾም

ከአቢቀታዳ አል-አንሷሪ (ረ.ዐ) እንደተላለፈው የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "የአሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል፡፡” (ሶሒሕ ሙስሊም)

የአሹራ ቀን በሙሐረም 10ኛው ቀን ማለትም የፊታችን ሰኞ እለት የሚዉል በመሆኑ ሳይጾሙ እንዳያመልጥዎ።
411 views ☏ , 05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 21:27:12 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 5

የወንድሙን ጀናዛ ከሁለት ጓደኞቹ ጋር ይዞ መጣ። ወደ ጀናዛ ማጠቢያ ክፍሉ ገቡ። የለበሰውን ሱሪና ሸሚዝ በመቀስ ቆርጬ አወጣሁት። እፍረተ ገላውን ሸፍኜ ሲድርና ካፋርን ማዘጋጀት ጀመርኩ።
........ ከጀናዛው አፍ በሚወጣ መጥፎ ሽታ ቤቱ ከረፋ። ክፍሉ በሚገማ ሽታ ተሞላ።የወንድሙ ጓደኞች ክፍሉን ለቀው ወጡ ወንድሙና እኔ ቀረን ።
ተጋግዘን ጀናዛውን ማጠብ ጀመርን ውዱእ ልናስደርገው ስንሞክር ሰውነቱ ይጠነክርብናል ። አካሉ ድርቅ ይላል እንደልባችን ለማንቀሳቀስ አልቻልንም።
..... በሲድርና በካፋር ጀናዛውን አጥበን ጨረስን ። ወደ ተቆፈረው ቀብር ይዘነው ሄድን ቀብሩን አስተካክለን ወደ ቂብላ አቅጣጫ ፊቱን አዞርነው ብሎኬት መደርደር ስንጀምር የጀናዛው ፊት ከቂብላ አቅጣጫ ውጪ ዞረ ዳግም ወደቂብላ አቅጣጫ መለስነው አሁንም ግን ጀናዛው የቂብላን አቅጣጫ ሳተ ።
ከቀብር ወጥቼ ለአድ ሼኽ ደወልኩ ። የተፈጠረውን ነገር አወራኋቸው ሼኹም እያለቀሱ " ወንድሜ ሆይ! አላህን ልታምፅ ትከጅላለህን በግድ ወደ ቂብላ ለማዞር ትሻለህን? ባለበት ሁኔታ ቅበሩት።" አሉኝ
ቀብረነው እንደጨረስን ወንድሙን ከመሞቱ በፎት የዱንያ ህይወቱ ምን ይመስል እንደነበር ጠየቅኩት
እሱም « በምድር ላይ ሲኖር ለአላህ ሱጁድ አይወርድም ነበር ፊቱን ወደ ቂብላ አቅጣጫ አዙሩ ሰግዶ አያውቅም» በማለት መለሰልኝ
ሰላትን ወቅቱን ጠብቃችሁ የማትሰግዱ
ብልጭልጯ ህይወት ከሰላት ያታለለቻችሁ ሰዎች ሆይ !!
ተመከሩበት

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ
በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ

@Dr_Zakir_Naik_Channeel
@Dr_Zakir_Naik_Channeel
@Dr_Zakir_Naik_Channeel
393 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 06:28:50 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ•4 ለአይምሮ ባለቤቶች ተግሳፅ ይሆን ዘንድ በታሪክ ውስጥ ትልቅ አስተምህሮት አለ። አባታቸውን እንዳጥብላቸው ሁለት ልጆች ወደ ቤቴ መጡ። የሀር ጨርቅ በእጃቸው ይዘዋል " በዚህ አባታችንን ከፍነው " በማለት ሊያቀብሉኝ እጃቸውን ዘረጉ። ርህራሄ በተሞላበት አገላለፅ ሀር ጨርቅን መልበስ ለወንድ ልጅ ክልክል መሆኑን ነግሬያቸው አብሬያቸው ለመሄድ ተነሳሁ።…
327 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, 03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 19:36:06 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ•4

ለአይምሮ ባለቤቶች ተግሳፅ ይሆን ዘንድ በታሪክ ውስጥ ትልቅ አስተምህሮት አለ።

አባታቸውን እንዳጥብላቸው ሁለት ልጆች ወደ ቤቴ መጡ። የሀር ጨርቅ በእጃቸው ይዘዋል " በዚህ አባታችንን ከፍነው " በማለት ሊያቀብሉኝ እጃቸውን ዘረጉ። ርህራሄ በተሞላበት አገላለፅ ሀር ጨርቅን መልበስ ለወንድ ልጅ ክልክል መሆኑን ነግሬያቸው አብሬያቸው ለመሄድ ተነሳሁ። የተንጣለለና የተዋበ ግቢ ደረስን። አንድ ክፍል ላይ ተኝቶ ወደሚገኘው የአባታቸው ጀናዛ በርቀት ጠቆሙኝ ወደ ውስጥ እንድገባም በትህትና ጋበዙኝ ። ኑ አብረን እንጠበው አልኳቸው ፈቃደኛ አልሆኑም ትተውኝ ሄዱ በአግራሞት ዐይን ተመለከትኳቸሁና ወደ ክፍሉ አመራሁ ። የለበሰውን ጨርቅ ገለፅኩት ። ............. ከእግሩ እስከራሱ በጉንዳኖች ተወሯል አንድም ጉንዳን መሬት ላይ አይታይም። ወደ አልጋው ተመለከትኩ አልጋ ላይም የሚታይ ጉንዳን የለም ሁሉም የጀናዛው ሰውነት ላይ ነው ያረፋት። ግማሽ ጥቁር ግማሽ ቀይ ጉንዳኖች ነበሩ ።
በፎጣ አበስኳቸው ከአካሉ ላይ ሊርቁ አልቻሉም ይወገዱ ዘንድ በማሰብ ጋዝ አርከፈከፍኩባቸው ቁጥራቸው ግን ይበልጥ ጨመረ ጉንዳኖቹን ለማስወገድ የተለያየ መንገድን ተጠቀምኩ ሆኖም ግን ከአቅሜ በላይ ሆነ በዚህ ጀናዛ ላይ አላህ እንደተቆጣ ተረዳሁ። ስለሰውየው ታሪክ ቅርብ ዘመዱን ጠየቅሁ
『በህይወት ሳለ ወላጅ እናቱን ይደበድብ ነበር በጅራፍም ይገርፋታል።』 በማለት መለሰልኝ

ለወላጆቻችሁ ክብር የሌላችሁ ልጆች ሆይ ስሙ
ዘጠኝ ወር አርግዛ የወለደችህን እናትህን የምትሳደብ
እናንተ ትተኙ ዘንድ እነርሱ እንቅልፍ አጥተው አሳድገዋችሁ የምታመናጭቁ ሰዎች ተመከሩበት ይህን አይነትን አሟሟት ነው የምትፈልጉት ?!!!!!!!!!!

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ
በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ

ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች ይዳሰሳሉ

https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
490 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 19:36:05 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ•3

የወጣቱን ጀናዛ ሳጥብ ባጋጠመኝ አስደንጋጭ ክስተት ምክንያት ወደራሴ ለመመለስ ረጅም ጊዜ ፈጅቶብኛል ። ጀናዛን ባየሁ ቁጥር መደንገጥና መሸበር ጀምሬያለሁ። ከስድስት አመት በፊት የተፈጠረ ታሪክ ነው።
ኑ ተከተሉኝ ታሪኩን ላውጋችሁ ለሚገሰፅ ሰው ትምህርት ነውና።
ወደ ጀናዛ ማጠቢያው ስፍራ ገባሁ በማጠቢያ እንጨት ላይ ተንጋሎ የተኛ ረጅም ቀይ ሩሑ ስትወጣ መልኩ ቢጫ የሆነ ሰው ይታየኛል። አብዱረህማን የተባለ ሊያግዘኝ ፈቃደኛ የሆነ ወጣት ከጎኔ አለ። ሲድርና ካፋርን አዘጋጀን ። የሞቀ ውሀ በባልዲ ቀዳን ። አብዱረህማን ሲመጣ ከኔ ዘግይቶ ስለነበር እንደመጣ ሽንት ቤት ገባ ጀናዛውን አላየውም ነበር።
" ይህ ሰው አፍሪካዊ ይመስላል የምን ሀገር ሰው ነው?" በማለት ጠየቀኝ።
ከደቂቃ በፊት ወደተመለከትኩት ጀናዛ ፊቴን አዞርኩ ሰውነቱ እንደፂሙ ጠቁሯል። ደነገጥን እንደምንም ነፍሳችንን ተቆጣጥረን ማጠብ እንዳለብን ተነጋገርን። ...... አጥበን ልክ እንደጨረስን በህይወቴ አይቻቸው የማላውቃቸው ትላትሎች ከሰውነቱ መውጣት ጀመሩ አካሉ በትላትሎች ተሸፈነ። ድንጋጤያችን ጨመረ ውስጣችን ተሸበረ በፍጥነት ከፍነን ለቀብር አዘጋጀነውና ከክፍል ወጣን።
ይዘውት ከመጡት ሰዎች መካከል አንዱን ነጠል አድርገን
" ከመሞቱ በፊት ምን አይነት ሰው ነበር?" በማለት ጠየቅነው
አላህ የከለከለውን ድንበር የሚጥስ ሰው እንደነበር ነገረን
【ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን】

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ
በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ


https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
363 views$$RïYÁD MÂHRËZ$$, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 08:58:21
﷽ { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ድዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛ(ሠ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማብዛት

https://t.me/shekalidarashid
356 views ☏ , 05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ