Get Mystery Box with random crypto!

ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib

የቴሌግራም ቻናል አርማ muazhabibofficial — ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib
የቴሌግራም ቻናል አርማ muazhabibofficial — ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib
የሰርጥ አድራሻ: @muazhabibofficial
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.97K
የሰርጥ መግለጫ

አድናቆትን ዝናን ስምን ፈልጌ ሳይሆን አላህ በሰጠኝ አቅም ወንድሞቼን እና እህቶቼን ለማገልገል 1 ግዜ ተፈጥሪያለው
ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርል ዱአ አድርጉልኝ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-22 13:52:44 Watch "Muaz Habib New Ethiopian Nasheed | Masjide ሙአዝ ሀቢብ አዲስ ነሸዳ | መስጅዴ" on YouTube


6.7K viewsMolana Mu, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 19:16:13 Watch "#መዓዛዬ||አዲስ የመድረክ ለይ ነሺዳ|| Meazaye New Stage Neshida|| 2023 #esamahmedofficial" on YouTube


1.1K viewsMolana Mu, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 13:58:58 Watch "አዲስ ነሺዳ //ሙዓዝ ሀቢብ//*ኢላሂ በድጋሚ NEW NESHIDA //MUAZ HABIB// ELLAHI" on YouTube


418 viewsMolana Mu, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 03:58:21 ከመረጃ ይዳኘን ቁ2 የኢብኑ ተይሚያህ ንግግር የቀጠለ
9:አንድ ሰው ሃጀተል ኢስላም (የሃጅግዴታ) ያለበት ሆኖ የሃጁን ግዴታ ሳይወጣ ከሞተ እና የሱ ቅርብ ሰው (ወሊዩ) ሃጅ ካደረገለት ከሞተው ሰው የሃጁ ግዴታ ይወድቅለታ, ይህ ማለት አንድ ሰው ሌላ ሰው ለሱ ነይቶ በሚሰራለት ስራ እንደሚጠቀም በግልፅ ያስቀምጣል. በዚህ ጉዳይ በግልፅ የመጣውም ሐዲስ ይታወቃል.
10: አንድ ሰው ብቻውን እየሰገደ ነቢዩ(ሰ.አ.ወ)አይተዉት እንዲህ አሉ :እስኪ ማን ነው ለዚህ ሰውዬ የሚሰደቀው (ሰደቃ የሚሰጠው)አሉ ይህ ማለት የሰደቃው አሰጣጥ መንገድ ከሱ ጋር ሁለት ሆኖ በመስገድ ሰዋበል ጀማአ ያስገኝለታል ይህም በሱ ላይ መሰደቅ ይሆናል, ምክንያቱም እሱ ከሱ ጋር ሆኖ ባይሰድግ ኖሮ ሰዋበል ጀማአ አያገባኝም ነበር, ይህም በሌላ ሰው ስራ መጠቀም ማለት ነው ጉዳዩም ግልፅ ነው.
11:አንድ ሰው እዳ ኖሮበት ሌላ ሰው ከከፈለለት ከእዳው ይጠራል, ይህም በሌላ ሰው ስራ መጠቀም ለመሆኑ ግልፅ ነው.
12:አንድ ሰው የሰው ሀቅ እና በደል እያለበት ከሞተ እና ባለ ሀቆች እንዲሁም ተበዳዮች አፉ ብለዉት ይቅር ካሉት ከወንጀሉ ይጠራል, ይህም በሌላ ሰው ስራ መጠቀም ማለት ነው.
13:አንድ ሰው ጥሩ ጎረቤት ካለው በዛ ጎረቤቱ በህይወትም ሆነ ከሞተ ቡኃላም እንደሚጠቀም ከኡለሞች በተለያዩ መንገዶች ተዘግቧል, ይህም በሌላ ሰው ስራ መጠቀም እንደሆነ ግልፅ ነው.
14:አንድ ሰው የተወሰኑ ሰዎች ቁጭ ብለው አላህን እያወሱ መጥቶ ቢቀላቀላቸው በነሱ ምክንያት ይማራል, በሃሳቡን ከነሱ ጋር ባይሆንም እነሱ ለተቀመጡለታ አላማ ባይቀመጥ እንኳ, ለሌላ ጉዳይ በመጣበት ጉዳይ ቢቀመጥም, እነሱ ነይተው በተቀመጡበት እሱ አብሯቸው ተጠቀመ, ይህም በሌላ ሰው ስራ መጠቀም መሆኑ ግልፅ ነው.
15:አላህ በቁርአን ውስጥ እንዲህ ይላል,
(وما كان الله ليعذبهم وأنت فيهم)
እርሶ በውስጣ ቸው እስካላችሁ ድረስ አላህ አይቀጣቸውም ማለቱ,
(ولولا دفع الله الناس بعضهم ببعض)
ይህ ማለት አላህ በከፊል ሰዎች ጥሩ ስራ እና እና በረካ ከከፊል ወንጀለኞች ቅጣቱን ይመልሳል, ይህም በሌላ ሰው ስራ መጠቀም ለመሆኑ ግልፅ ነው.
16:ዘካቱል ፊጥርን ብንመለከት አንድ ሰው ከህፃን ልጆቹ እና ከሚቀልባቸው ሰዎች ዘካቱል ፊጥርን ያወጣል, የሚወጣላቸው ሰዎች ባልሰሩት ስራ የመነዳሉ በዚህም ይጠቀማሉ, ይህም ባልሰሩት ስራ እና በሌላ ሰው ስራ መጠቀም ለመሆኑ ግልፅ ነው.
17:ሕፃን እና እብድ ንብረት ካላቸው ወሊዮቻቸው (አሳዳሪዎቻቸው)ከንብረቱ ዘካ ያወጡለታል, ሕፃን እና እብዱም በዚህ ይጠቀማሉ, ይህም በሌላ ሰው ስራ መጠቀም ለመሆሁ ግልፅ ነው.
18:ሰላቱል ጀናዛ በሞተ ሰው ሲሰገድ እና ዱዐ ሲደረግለት ይሄ የሞተው ሰው በህይወት ባሉ ሰዎች ሰላት እና ዱዐ መጠቀሙ ግልፅ ነው ይህም በሌላ ሰው ስራ ለመጠቀም ግልፅ ነው::
በዚህ ጉዳይ ያሉትን ማስረጃ እንሰብስብ ከተባለ ቦታው ስለማይበቃ ከወዲሁ እንመለስ እና በሌላ ርዕስ እንገናኛለን ኢንሻ አላህ.


https://t.me/yenebiyu_wedaj_yeulemoch_akbari
1.0K viewsMolana Mu, 00:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 21:35:15 ይሄን ቆንጆ ነሺዳ ይኮምኩሙ
2.5K viewsMolana Mu, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 21:34:59 Watch "/ሙዓዝ ሀቢብ/ አዲስ ነሺዳ /ደግነት/MUAZ HABIB NEW NESHEEDA /degnet/" on YouTube


2.6K viewsMolana Mu, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 20:16:12

2.7K viewsMolana Mu, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 12:53:13 Watch "/ሙዓዝ ሀቢብ/ አዲስ ነሺዳ /ደግነት/MUAZ HABIB NEW NEAHIDA /degnet/" on YouTube


719 viewsMolana Mu, 09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 03:51:54

1.3K viewsMolana Mu, 00:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 20:10:56 ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ






**
HABIBI SELAM ALA | ሀቢቢ ሰላም ዓላ | ማዲህ አደም ሸይኽ አብዱልቃድር | አዲስ መንዙማ NEW MENZUMA @iNayaRecords
603 viewsAnwarulHadi, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ