Get Mystery Box with random crypto!

ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib

የቴሌግራም ቻናል አርማ muazhabibofficial — ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib
የቴሌግራም ቻናል አርማ muazhabibofficial — ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib
የሰርጥ አድራሻ: @muazhabibofficial
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.97K
የሰርጥ መግለጫ

አድናቆትን ዝናን ስምን ፈልጌ ሳይሆን አላህ በሰጠኝ አቅም ወንድሞቼን እና እህቶቼን ለማገልገል 1 ግዜ ተፈጥሪያለው
ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርል ዱአ አድርጉልኝ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-08-13 15:56:29
Watch " YouTube


ከ ሰዓታት ቡኃላ ይለቀቃል
6.3K viewsMolana Mu, 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 15:54:33
የልቤ ልሳን ዓብዱሰላም
አዲስ የነሺዳ ክሊፕ
ከአሊፉን አልበም
ዛሬ 12:00  


5.1K viewsMolana Mu, 12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 14:07:48
አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ የሁሉ እስትንፋስ New nesheda //muaz Habib //ye hulu ESTNFAS
*****
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሙዓዝ ሀቢብ ዩቱብ ቻናናል ተከታታዮች ዛሬም ለየት ባለ እና በ አዲስ ሀሳብ የ ከቨር ስራ ብቅ ብያለሁ::
በአማረኛን፣ በኦሮምኛ፣ በሶማሊኛ፣ በሀረሪ፣ በትግርኛ እና በአረብኛ የተሰናዳ ልዩ የነሺዳ ቪድዮ ክሊፕ ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁ ......
ከሰአታት በኋላ ይጠብቁን!
5.3K viewsAnwarul Hadi, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 21:31:50
ዑመር ተፅዕኖ ፈጣሪው ፊልም በአማርኛ
*
ውድና የተከበራችሁ የአል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወዳጅና ተከታታዮች ባለፉት ቀናት በአንጋፋውና እውቁ የዐረበኛ ፊልሞች ዳይሬክተር ሐቲም ዓሊ የተሰራውንና ከተለያዩ የዐረብ ሀገራት ብቁ የሆኑ ተዋናዮች ተጣምረው የተወኑበትን ዑመር የተሰኘ ፊልም በትርጉም ይዘንላችሁ እንደምንመጣ አሳውቀን ነበር።

እነሆ ይህን የቅርብ ጊዜና መላው ዓለም ላይ ተፅዕኖ የፈጠረ ጉደኛ ተከታታይ ፊልም በባለ ሁለንተናዊ ሙያና ክህሎቱ የጥበብ ሰው ሷሊሕ አስታጥቄ በላቀ ብቃት ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ፣ በተለያዩ ማዲሆችና ተዋናዮች ድምፅ አቻ ለአቻ ተተውኖ ፣ በአል ፋሩቅ አዲስ ስቱዲዮ ውስጥ በተዋጣለት የኤዲቲንግ ባለሙያው ዐብዱለጢፍ ዐሊ (አንበስ) ኤዲት ተደርጎ ፣ በከፍተኛ ጥራት በ30 ክፍል ወደናንተ ሊደርስ ቀናት እየጠበቀ ይገኛል።

መልቲሚዲያችንም አሁን ከሚሰራበት የመንዙማ ስራዎች ጎን ለጎን የቀደመውን የፊልም ትርጉም ስራ ዳግም መጀመሩንና ከዚህ በኋላም በርካታ ፊልሞችን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ይህ ከትርጉም ጀምሮ እስከ ትወና እንዲሁም እስከ ኤዲቲንግ ድረስ በርካታ ብቁ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ፊልም በቅርብ ቀን በዩቲውብ በቴሌግራም ቻናሎቻችን ይለቀቃሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው ዩቲዉብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ፣ የቴሌግራም ቻናላችንን ደግሞ ጆይን አድርጎ መጠበቅ ብቻ ነው።

የዩቲውብ ገጻችን Youtube:

https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE

የቴሌግራም ገፃችን Telegram

https://t.me/ethioalfaruk

የፌስቡክ ገፃችን Facebook

https://www.facebook.com/alfarukmultimediaproduction/
-------------------

Share Share Share
7.6K viewsAnwarul Hadi, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 22:01:51

9.2K viewsMolana Mu, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:45:20

3.5K viewsMolana Mu, 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:05:09 ኸሚስ ሙባረክ
#በኔ_አንደበት
ተ ለ ቀ ቀ








የዘመናችን ታላላቅ ወጣት ማዲሆችን መንዙማዎች #አንድ_ላይ_አድርጎ_ኢሳም አል_ሙነወር ጥኡም በሆነ መልኩ አዘጋጅቶልናል ።
1. ጀማሉል ዓለም 2. አልፉ ሶላት
3. ዙል ጀላል 4. ምነዉ ባየንሁ
5. ዓላ ጀማሊል ዐለሚን 6. አሚን
7. ሰላም ዓላ 8. ዳር የሌለዉ ድንበር
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/c/ALFaruqTube
የፌስቡክ ገፅ
https://www.facebook.com/FALfaruuq
ቴሌግራም
https://t.me/alfaruqtube
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@alfaruq40
ኢንስታግራም ||
https://www.instagram.com/alfaruq99tube/

Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ
4.1K viewsMolana Mu, 08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 16:00:12
4.7K viewsMolana Mu, 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:54:47 Watch "መዲና | MEDINA | የጉዞ ማስታወሻ | አዲስ ነሺዳ | ሙአዝ ሐቢብ" on YouTube


5.7K viewsMolana Mu, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:33:03
ተለቀቀ ገብተው ይመልከቱ
5.9K viewsMolana Mu, 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ