አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ የሁሉ እስትንፋስ New nesheda //muaz Habib //ye hulu ESTNFAS ***** አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሙዓዝ ሀቢብ ዩቱብ ቻናናል ተከታታዮች ዛሬም ለየት ባለ እና በ አዲስ ሀሳብ የ ከቨር ስራ ብቅ ብያለሁ:: በአማረኛን፣ በኦሮምኛ፣ በሶማሊኛ፣ በሀረሪ፣ በትግርኛ እና በአረብኛ የተሰናዳ ልዩ የነሺዳ ቪድዮ ክሊፕ ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁ ...... ከሰአታት በኋላ ይጠብቁን! 5.3K viewsAnwarul Hadi, 11:07