ከአንተ ውጪ ለአንተ ማንም የለም " የውሳኔ ሰው ስላልሆንክ ነው ህልምህ ያልተመለሰው ፤ አንተ እንኳን ከውጪው አለም ከውስጥህ ጋር ያለው ክርክር ገና አልተፈታም ፤ ስትወስን እና እንደሚቻል ስታምን ሁሉም ይሳካል። ተርሚኔተር ፊልምን ለመስራት ከሺዋዚንገር የቀረበና ተመራጭ ሆኖ ያሚያሳካው ሰው የለም ፤ ያንተንም ህልም ከራስህ ውጪ የሚያሳካው የለም " @motivational6 1.4K views18:25