Get Mystery Box with random crypto!

ተረጋግተህ ማሰብ ስትጀምር ተአምር መመልከት ትጀምራለህ 'ማሰብ ታላቅ የአዕምሮ መሳርያ ነው፤ ማሰ | Motivational Speech & Truth

ተረጋግተህ ማሰብ ስትጀምር ተአምር መመልከት ትጀምራለህ

"ማሰብ ታላቅ የአዕምሮ መሳርያ ነው፤ ማሰብ ስትጀምር ማንም አያሽከረክርህም፤ ማሰብ ስትጀምር ማንም አያቃጥልህም፤ ማሰብ ስትጀምር ተአምር መመልከት ትጀምራለህ፤ የራስህን አቅም ለማውጣት ተረጋግተህ በጥልቀት ማሰብ አለብህ፤ ለዚህም አዎንታዊ የማሰብ ሂደት ያለው ሰው፤ በጧት ቀኑን በፀሎት እና በምስጋና ይጀምራል፤ የገጠመውን ችግር ሳይሆን በእጁ ያለውን በረከት እየቆጠረ ያመሰግናል፤ የውጭው አለም የውስጡን ሰላም እንዲረብሸው በጭራሽ አይፈቅድም፤ ወደ ፈጣሪው ሲፀልይ እርዳኝ ሳይሆን በትህትና ምራኝ ይላል"