ወስን " የሆነው ሆኗል ተመስገን በሉ ፤ አልወጣላችሁ ካለ እንባችሁን አውጥታችሁ አልቅሱ፤ ግን ለራሳችሁ እንዲህ ብላችሁ ንገሩት ፤ ከእንግዲህ በኋላ የሀዘን እንባ ከአይኔ ዘለላ አይወጣም ፤ ከዚህ በኋላ ከዚህ አይን የሚወጣው የደስታ እንባ ብቻ ነው ብላችሁ ለራሳችሁ ንገሩት ፤ ወስኑ ስትወስኑ ሁሉንም ትደርሱበታላችሁ " @motivational6 2.7K views07:54