Get Mystery Box with random crypto!

ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል እድል ተሰቶሀል፤ ደስተኛ ሆነህ በእርካ | Motivational Speech & Truth

ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል እድል ተሰቶሀል፤ ደስተኛ ሆነህ በእርካታ እንድትኖር አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ ቢሆን እንዴት ነው ምትጠቀምበት? የሚባክን ይመስልሀል?

እርግጠኛ ነኝ ከምትወዳቸው ጋር ምርጥ ጊዜ ታሳልፋልህ፤ ወደ ፈጣሪህ ይበልጥ ትቀርባለህ፤ ያስጨነቁህ ነገሮች ሁሉ ካንተ እንደማይበልጡ ስለሚገባህ ፍርሀቶችህ ሁሉ ተነው ይጠፋሉ።
ወዳጄ ዛሬ የተሰጠህ እንትጨነቅበት አይደለም አመስግነህ እንድትጠቀምበት ነው!

ዉብ እለትን ተመኘን