ውሳኔ ሕይወትህን የሚቀይር ትልቅ ሕልም ለማለምና ለማሳካት ወስን። በሕይወትህ በማንኛውም አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ደረጃ ብትሆን፣ ሕይወትህንና ቤተሰብህን ብቻ ሳይሆን፣ አገርህንና ዓለምን የሚቀይር ትልቅ ሕልም ለማሳካት ወስን። ትልቅ ሕልም አለኝ! 4.1K views20:25