Get Mystery Box with random crypto!

ይሄ ቀን ለኔ ነው በል! እንዴ ላንተ ባይሆንማ በተኛህበት ትቀር ነበር፤ ስንቶች በተኙበት ቀሩ? | Motivational Speech & Truth

ይሄ ቀን ለኔ ነው በል!
እንዴ ላንተ ባይሆንማ በተኛህበት ትቀር ነበር፤ ስንቶች በተኙበት ቀሩ? ስንቶች በዚህ ለሊት ከመሬት በታች በመቃብር አደሩ? ለምን መሰለህ? ቀናቸው እንዲሆን ፈጣሪ አልፈቀደማ! እኛ ግን ተፈቅዶልናል ዛሬ የኛ ነው!

መልካም እለተ ቀን ተመኘንላቹህ