የተረጋገጠ ከሁለተኛው ዙር ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ከሁለት ሳምንት በኋላ ህዳር መጨረሻ ወይም ታህሳስ መጀመሪያ ዉጤት ለመግለጽ ዝግጅት ተጀምሯል ። ሁለተኛው ዙር ፈተና የምወስዱት የተማሪዎች ብዛት 1300 ገደማ ነዉ እና በሁለተኛው ዙር በ ኦሮሚያ ክልል በጸጥታ ስጋት ያልተፈተኑ ከ 56000 በላይ @MOEETHIOPIA @MOEETHIOPIA 669 views15:39