Get Mystery Box with random crypto!

ምድር አንድ ወጥ የብስ መኖሯንና በተለያዩ ጊዜያትና ምክንያት እንደተሰነጣጠቀች የስነ ምድር ሳይንስ | ምክረ አበው

ምድር አንድ ወጥ የብስ መኖሯንና በተለያዩ ጊዜያትና ምክንያት እንደተሰነጣጠቀች የስነ ምድር ሳይንስ ያምናል።የምድሪቱ ገፅታ አንድ መኖሩ የሚያሳየን ደግሞ #አህጉራቱ እርስ በርሳቸው የሚገጥሙ መሆናቸውን ነው።ከላይ ያለው ሳይንሳዊ ምስል የመጽሀፉ ምንባብ በቀላሉ እንዲገባን ያግዛል!!