Get Mystery Box with random crypto!

'ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር።' 'ጋሜል' ማለት 'እግዚአብሔር ሊመረመር የማይቻል ግሩም | ምጥን ቅመም (Mitin Kimem)

"ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር።"
"ጋሜል" ማለት "እግዚአብሔር ሊመረመር የማይቻል ግሩም ድንቅ ነው።" ማለት ነው።
መዝሙረ ዳዊት 118÷7

"Gamel" means "God is wonderful beyond measure."
Psalm 118 ÷ 7

ኑ አብረን እንማማር። በአንድ ልብ መካሪ በአንድ ቃል ተናጋሪ ሆነን ቤተ ክርስቲያናችንን እንጠብቅ እናስጠብቅ።

ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩ።

ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባዔ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በኃበ እግዚአብሔር።

https://t.me/Gamel_Tube
https://t.me/Gamel_Tube
https://t.me/Gamel_Tube