Get Mystery Box with random crypto!

ግን ለምን የውስጤን ዘርግፌ እኔነቴን ብሰጥሽ ምኞት፣ፍላጓቴን ገልጬ ብነግርሽ ፣ ፍቅሬን አጣጥለ | ምርጥ ጽሑፎች✍️✍️

ግን ለምን
የውስጤን ዘርግፌ እኔነቴን ብሰጥሽ
ምኞት፣ፍላጓቴን ገልጬ ብነግርሽ ፣
ፍቅሬን አጣጥለሽ ዝቅ አርገሽ ገመትሽው
መውደዴን አርቀሽ ማፍቀሬን ጠላሽው ።
        
መውደዴን አርክሰሽ ማድነቄን አቅልለሽ ፣
መቅረቤን አውግዘሽ እንዳልነበር አርገሽ ፣
ከጓዳና ወጠሽ አጋልጠሽ ሰጠሽው ፣
ማፋቀሬን ገደልሽው ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q