Get Mystery Box with random crypto!

አምንካለው ..የማምንክ ስላመንከኝ አደለም ልቤ ውስጥ ስላለህ እንጂ የምወድህ ስለምትወደኝ አደለም | ምርጥ ጽሑፎች✍️✍️

አምንካለው ..የማምንክ ስላመንከኝ አደለም ልቤ ውስጥ ስላለህ እንጂ የምወድህ ስለምትወደኝ አደለም ለኔ ከሌሎች ልዩ ስለሆንክ እንጂ ..... አንተን ለመውደድና ለማፍቀር ካንተ ምላሽ አልጠብቅም ደሞም እንደምትወደኝ አቃለው ... ታውቃለሀ አይኖቼ አንተን ሲያዩ ቀጥሎ ምን እንደምልህ እረሳለው...ስንገናኝ ልስምህ ፈልጌ ስጠጋህ ልቤ ቀጥ ትልና ድንጋጤን ታሳብቅብኛለች......
ኡፍፍፍፍፍ ጠረንህ ለኔ ሽቶዬ ነው መቼም አረሳውም ..የእጆችህ ልስላሴ ለመንካት ያሳሳል ኧረ ምኑ ሁሉ ነገርህ ያደነዝዘኛል ለደቂቃም ሳጣው ይናፍቀኛል ... ሌላ ምን እልሀለው በቃ አሁንም የማላውቀውን ነገን ጨምሬ እወድሀለው ...
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
*
*
*
​​
ሳብድ ግን ዝም በይኝ

ብዬሽ ነበር የኔ
አንቺ እየሳቅሽ እያለቀስኩ እኔ
ሳብድ ዝም በይኝ
በበርሽ ስገባ በመስኮት ወተሻል
አንቺን ስጠብቅሽ አንቺ ግን ቀርተሻል

እኔማ

ፍቅር ሳይኖረኝ ስለ ፍቅር ዘፍኛለው
ተስፋ ሳይኖረኝ ስለ ተስፋ ገጥሜለው
ሳላገኝ ስለ ማግኘት ፃፌለው
አንቺ ሳታስቢኝ ስለ አንቺ አስቤለው

እናማ
ድንገት ካገኘሺኝ መንገድ ላይ አብጄ፡
ባላየ እለፊኝ ግድ የለም ወዳጄ፡
ምንም ቅር እንዳይልሽ በሰራሺው ስራ፡
ብቻ ዝም በይኝ ሳብድልሽ አደራ
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,