በኢትዮጵያ በየትኛውም ሃይማኖት የሚደርስ ግፍን እቃወማለሁ ። ሰሞኑን የእስልምና ሃይማኖት ፀሎት ቤት በሆኑት መስጂዶች ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም እላለሁ ! ፈጣሪ ሁሉ ነገር አስተካክሎ ነገሮች ወደነበሩበት ይመልስልን ። ሰላም ለኢትዮጵያ 4.5K viewsምኖረው እኔ ሚፈርደው ሌላ, 18:08