Get Mystery Box with random crypto!

ግን ለምን የውስጤን ዘርግፌ እኔነቴን ብሰጥሽ ምኞት ፍላጓቴን ገልጬ ብነግርሽ ፣ ፍቅሬን አጣጥለሽ | ምርጥ ጽሑፎች✍️✍️

ግን ለምን
የውስጤን ዘርግፌ እኔነቴን ብሰጥሽ
ምኞት ፍላጓቴን ገልጬ ብነግርሽ ፣
ፍቅሬን አጣጥለሽ ዝቅ አርገሽ ገመትሽው
መውደዴን አርቀሽ ማፍቀሬን ጠላሽው።
        
ውደዴን አርክሰሽ ማድነቄ አቅልለሽ ፣
መቅረቤን አውግዘሽ ፣ እንዳልነበር አርገሽ ፣
ከጓዳና ወጠሽ አጋልጠሽ ሰጠሽው ፣
ማፋቀሬን ገደልሽው ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q