Get Mystery Box with random crypto!

ብርቱ ሴት! ከመከራ ጥንካሬን ታተርፋለች ፤ በጭንቀት ውስጥ ፈገግታን ትመርጣለች ፤ የየለት ጥረቷ | ምርጥ ጽሑፎች✍️✍️

ብርቱ ሴት!
ከመከራ ጥንካሬን ታተርፋለች ፤ በጭንቀት ውስጥ ፈገግታን ትመርጣለች ፤ የየለት ጥረቷ በተስፋ ይሞላታል ፤ ከችግሯ በላይ በችግር ፈቺነቷ ታምናለች ፤ ካለባት ጫና በተሻለ ነገ የምትጎነጨው የድል ፅዋ ያጓጓታል ፤ በአጣብቂኝ መሃል ትውልድን መቅረፅ ታውቅበታለች ።

አዎ! ጀግኒት..! ምንም ውስጥ ብትሆኚ የሴትነት ብርታትሽን አስቢ ፤ የሴትነት ብለሃትሽን አስታውሺ ። የማትወጪው ችግር አይገጥምሽምና ከመሸሽ መጋፈጥን ምረጪ ።

በዓመት አንድ ቀን የሴቶች ቀንን ሳይሆን ዓመቱን ሙሉ የሴቶችን መብት አክብሩ ! ሴቶችዬ እንኳን ለማርች 8 ደረሳችሁ!
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q