Get Mystery Box with random crypto!

#_10ሩ_የመጥፎ_ሰዎች_ምልክቶች 1 አሉታዊነትን ያበዛሉ ያስፋፋሉ 2 የሰውን ስህተትን ከማረም ይል | ምርጥ ጽሑፎች✍️✍️

#_10ሩ_የመጥፎ_ሰዎች_ምልክቶች
1 አሉታዊነትን ያበዛሉ ያስፋፋሉ
2 የሰውን ስህተትን ከማረም ይልቅ ትችት ማብዛት ይወዳሉ ።
3 ምቀኞች ናቸው የሰው ስኬት እንቅልፍ ይነሳቸዋል ።
4 የሰው ልጅ ሰላም እነሱን ሠላም ያሳጣቸዋል ።
5 ሰውን እየጎዱ እራሳቸውን እንደ ተጎጂ ይቆጥራሉ ።
6 ስለራሳቸው እንጂ ስለሰው ግድ የላቸውም ።
7 ለመለውጥ ፍላጎት የላቸውም የሰው ልጅ ለውጥ ጥረት ላይ እንቅፋት ይሆናሉ ።
8 ማንኛውንም ስህተት ሲሰሩ ስህተታቸውን አይቀበሉም ይክዳሉ ።
9 ሁሌም የሰው ልጅ ስም በማጥፋት ይጠመዳሉ ሲሳካላቸው ደሞ ይረካሉ ።
10 ከውሃላ ሴራና ተንኮል እየሸረቡ በፊትለፊት ጥሩ ለመሆን ያስመስላሉ ።

ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቦ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q