ማንም ሰው በሀይማኖቱ ምክንያት #መሞት የለበትም ። #ሀይማኖት የሁሉም ደካማ ጎን ነው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆናችሁ #ወገኖቼ በሙሉ የመጣብንን ችግር አልፈን መልካም ጊዜ እንዲመጣልን ልባዊ ምኞቴ ነው #_ሀገራችንን_ፈጣሪ_ሰላም_ያድርግልን https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q 678 viewsምኖረው እኔ ሚፈርደው ሌላ, edited 03:04