Get Mystery Box with random crypto!

ምንዎን ያምዎታል? 1.《ከዛጋ እየመጡ ደሜን ይጠጡታል》 የ12 አመት ታዳጊ 2.《ማታ ማታ እየመ | Mohammed Seid Islamic & Traditional Medicine መሀመድ ሰይድ የቁርአንና የባህል ህክምና ማእከል

ምንዎን ያምዎታል?
1.《ከዛጋ እየመጡ ደሜን ይጠጡታል》 የ12 አመት ታዳጊ
2.《ማታ ማታ እየመጣች ትረብሸኛለች። ከትዳሬም አፈናቅላኛለች》 የ60 አመት ሽማግል
3.《ከተማውን ስጠይቅ ወልቅጤ ነው አሉኝ ከማን እንዴት እንደመጣሁ አላውቅም 》ከአዲስ አበባ ጠፍታ በነጋታው ደውላ
4.《እናቴ ቤት ስሄድ ቤቱ ይሄድብኛል።ቢሮ የምሰራበትከ ኮምፒተር እኔ ስነካው ይበላሻል። ሌላ ሰው ሲነካው ይሰራል》የመናዊት ታማሚ
5《በየወሩ በመቶ ሺዎች እያተረፍኩ በአመት ከ1ሚሊየን ብር በላይ እዳ አለብኝ።ብሩ የት እንደገባ አላውቅም》ወጣት ነጋዴ
7.《ባሏ ማታ ሲቀርባት ምንም ስሜት እንዳይሰማት አደርግ ነበር》 ሲቀራላት ጂኒው ሲለፈልፍ
8.《አራት አመት ሙሉ ባለቤቴን መቅረብ
አልቻልኩም።ይቀይራትና ተዋት የኔናት አግብቻታለሁ ይለኛል》ሚስቱን የፈታ ወንድም
ቀጣዩን ለማየት ፔጁን ላይክ ብለው ይግቡ
《ሸይጣን በአደም ልጅ በደም ቧንቧው ይፈሳል ።ደም የሚደርስበት ይደርሳል》ነቢዩ ሙሀመድ (ሰአወ)
Medically Unexplained Physical Symptoms
ከላይ የተጠቀሱት ህመሞች በህክምናው ዘርፍ የሚጠሩበት
.በሲህር (ድግምት /መተት )፣
አይነናስ (አይነሰብ)
በጅን (ልክፍት) ለታመሙ
.ምንነቱ ባልታወቀ ህመም ለሚሰቃዩ
ሌሎች በሚስጥር የያዙዋቸው የውስጥ መረበሽ፣ማህበራዊ ቀውስ፣ መረጋጋትና ማስተዋል አለመቻል፣ አስጨናቂ ህመሞችና
መንፈሳዊ ችግሮች
በቁርአን ህክምና እንዲሁም ፈዋሽ ሆነው በተጨማሪ የተቀራባቸው መድሀኒቶች በመጠቀም በአላህ ፈቃድ ፈውስ ያገኛሉ።
Mohammed Seid Ruqa & Traditional Medicine
አድራሻ:· አሸዋ ሜዳ ከሻቃ ሞል ፊት ለፊት ከጤና ጣቢያው አጠገብ
የሚፈሉጉት ጥያቄ 0118820789/0911457737/0901954220 ደውለው ይጠይቁ
በ inbox , በ ዋትስአፕ
በቴሌግራም―መሀመድ ሰይድ
»የሞባይል ቁጥሩን ሴቭ ያድርጉ ነገ ይጠቅምዎታል share
ያድሮጉት ሌሎች ይጠቀሙበታል
»ፔጁን like ይበሉ፣