Get Mystery Box with random crypto!

አወወ የአንዲት እህት ስለህመሟ ያቀረበችው ጥያቄ As wr wb selam endet nachhu የኔ | Mohammed Seid Islamic & Traditional Medicine መሀመድ ሰይድ የቁርአንና የባህል ህክምና ማእከል

አወወ
የአንዲት እህት ስለህመሟ ያቀረበችው ጥያቄ
As wr wb selam endet nachhu
የኔ ህመም በየ አመቱ ነዉ እሚመላለስብኝ እና መጀመሪያ ሲጀምረኝ እጀን በጣም ይቆረጣጥመኝ ነበር ተነቅሎ የሔደ እስኪመሥለኝ ድረስ እግሪንም እንድሁ ስሲያደርገኝ ለ2ወር ያክል አመመኝ ግን ሆሌም አደለም አልፎ አልፎ ነበር ከዛም እራሴንም በጣም ያመኝ ነበር መጨረሻላይ አፊን ሁሉ ዘጋኝ ማለት እኔ አወራለሁ ግን ቃላቶች ማዉጣት አልችልም ነበር በፅሁፍ ለአንድ ሳምንት ያክል ቆየሁ ከዛ እጀም አልታዘዘኝ አለኝ ማለት እጀና እግሬ እንደፈለጉ ነበር እሚቀሳቀሱት የእጆቸ ጣቶች ምንም ሳልሆን ሁሉም ወለቁ/ተሠበሩ እራጂ ስነሳ ምንም አያሳይም በራሡ ጊዜ ቆይቶ ሳልታሽም ዳንኩ በጣም እሰቃድ ነበር ማቆምኳኘን ብፈልግ እራሴን በጣም ያመኛል ሠወች እጀንም እግሬንም ሲይዙኝ በጣም እራሤን ያመኝ ነበር ወደ ሆስፒታል ስሔድ ጭቀትና ደም መርጋት ነዉ እሚለኝ እና ምን ይሆን የኔ በሽታ

ወአወወ
ሲህር ብዙ አይነት በሽታ በሰው ላይ እያፈራረቀ ያሰቃያል።
1#《ሸይጣን በአደም ልጅ በደም ቧንቧው ይፈሳል ።ደም የሚደርስበት ይደርሳል》ነቢዩ ሙሀመድ (ሰአወ)
2# 《እሱና(ሸይጧን) ሰራዊቱ ከማታዩት ቦታ ያዩዋችኋል》ቁርአን
ሁለቱን የሀዲስና የቁርአን ጥቅሶች ስንመለከት
1* በሰውነታችን ውስጥ በሽታውን ለማዟዟር አመቺ ሁኔታ እንዳለው
2*የህክምና ሳይንስ የቱንም ያህል ቢራቀቅ በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ሲህር/ጅን ማየት አይችልም።
መፈትሄው― ህመምተኞች ባይሻላቸው፣ቢብስባቸው፣ለሞት እየቀረቡም/እስከሚሞቱ ሀኪም ያማክራሉ/ይታከማሉ።
ለሲህር ሲሆን ለ7 ቀን ይቀራላቸውና ተስፋቸው ይሟጠጣል―ከጥቂቶች በቀር። ብዙ እህት ወንድሞች አጋጥመውኛል―በቁርአን ህክምና ለረጅም ጊዜ እየተከታተሉ ጤናቸው ብቻ ሳይሆን በዲናቸውም ከፍተኛ መሻሻል አሳይተው።በአላህ ያመነ በሩቃ ተስፋ አይቆርጥም።
አንድ ሙስሊም የታመመው በሲህር ወይም በአይነናስ አለዚያም በጅን ልክፍት መሆኑን ካወቀ በቁርአን ህክምና (ሩቃ) እስከሚድን መታገል ይገበዋል። የተቀራባቸውን መድሀኒቶችንም ቢጠቀም ያግዘዋል።ወላሁ አእለም።
የሚፈሉጉት ጥያቄበmobile,inbox,whatsApp,telegram, comment,imo ይጠይቁ
»የሞባይል ቁጥሩን ሴቭ ያድርጉ ነገ ይጠቅምዎታል ወይም ለተቸገረ ይለግሱታል share ያድሮጉት ሌሎች ይጠቀሙበታል፣የFBፔጁን like ይበሉ
0118820789/0911457737/0901954220