Get Mystery Box with random crypto!

በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት የተጀመረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የጠ | MINSTER OF EDUCATION

በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት የተጀመረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የጠዋቱ መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡

በጠዋቱ መርሃ ግብር የእንግሊዝኛ ፈተና የተሰጠ ሲሆን ከሰዓት (ከ9፡00-12፡00) የሒሳብ ትምህርት ፈተና የሚሰጥ ይሆናል፡፡

የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 21/2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

ምስል፦ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 

@tikvah_education