Get Mystery Box with random crypto!

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 135 የገጠር መሬት አ | MINSTER OF EDUCATION

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 135 የገጠር መሬት አስተዳደር ባለሙያዎች አስመርቋል፡፡

ከሲዳማ፣ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የተውጣጡት ሰልጣኞቹ ለ30 ቀናት የተሰጣቸውን ስልጠና ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡

ሰልጣኞቹ በተለያዩ የገጠር አካባቢዎች ከሚታየው የሕዝብ ብዛት መጨመር ጋር ተያያዞ የሚከሰቱ የመሬት አስተዳደር ችግሮችን ለማቃለል የሚያስችል ስልጠና መውሰዳቸውን የኮሌጁ ዲን ሳሙኤል በቀለ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

@Minster_of_education