Get Mystery Box with random crypto!

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ፕሮግራሞች የሦሥተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው። | MINSTER OF EDUCATION

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ፕሮግራሞች የሦሥተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።

ዩኒቨርሲቲው በ Accounting & Finance እና በ Management ፕሮግራሞች በተያዘው በጀት ዓመት ትምህርት መስጠት እንደሚጀምር አሳውቋል።

ዩኒቨርሲቲው በሦሥተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት የሚሰጥባቸው ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች፦

• PhD in Accounting
• PhD in Finance
• PhD in Human Resource Management
• PhD in Marketing Management
• PhD in Business Leadership

@Minster_of_education