Get Mystery Box with random crypto!

የልጆች የክረምት ስልጠና ደማቅ የመዝጊያ ዝግጅት!! ለ8ተኛ ክረምት ሲሰጥ ነበረው የልጆች | Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ


የልጆች የክረምት ስልጠና ደማቅ የመዝጊያ ዝግጅት!!

ለ8ተኛ ክረምት ሲሰጥ ነበረው የልጆች የክረምት ስልጠና ነሐሴ 28 ይጠናቀቃል!

ልጆች ለህይወታቸው፣ ለትምህርታቸው፣ ለባህሪያቸው፣ ለአብሮነታቸው የሚጠቅሟቸው 14 ዋና ዋና ክህሎቶችን ተምረዋል፣ በተግባር ሞክረዋል፣ ብዙ ባህሪዎቻቸውን አሻሽለዋል፣ የበዙ ለውጦች አምጥተዋል፡፡

ወላጆች ደግሞ 6 ቅዳሜዎችን ከልጆች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ወስደዋል፣ ጥያቄዎችን አንስተዋል፣ ራሳቸውን ተመልክተዋል፡፡

በቆይታችን ሰልጣኞች ደስተኛ፣ ወላጆችም ደስተኛ፣ እኛም ደስተኛ ነበርን!!

ቅዳሜ ነሐሴ 28 መገናኛ ለም ሆቴል አከባቢ በሚገኘው ቫምዳስ ሲኒማ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
የሰርተፊኬትና የመዝጊያ መርሃ ግብር ስለተዘጋጀ የሠልጣኞች ወላጆች ከልጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል!

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com