Get Mystery Box with random crypto!

ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር አራተኛ ሰኞ-- ያለፈ ታሪካችንን መቀበል ያለፈ ታሪክን | Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር

አራተኛ ሰኞ-- ያለፈ ታሪካችንን መቀበል

ያለፈ ታሪክን አለመቀበል ምን ዓይነት አሉታዊ ስሜቶችን ይፈጥርብናል?
በእርስዎ ህይወት ያልተቀበሉት ወይም መቀበል የከበደዎት ነገር ምንድን ነው?

ያለፈን ታሪክ ለመቀበል ምን ይፈልጋል?
ጥያቄ ይኑረን
ማረጋገጫ ይፈልጋል
ከዛ መረዳት ይመጣል
መቀበልን ይፈጥራል

በመረዳት ለመቀበል ጊዜ ወስደው ያድምጡት!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com