Get Mystery Box with random crypto!

ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር ሦስተኛ ሰኞ-- ያልተጠበቁ ክስተቶችን መቀበል ያልተጠበቀ | Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

ነሐሴ ወር- ራስን የመቀበል ወር
ሦስተኛ ሰኞ-- ያልተጠበቁ ክስተቶችን መቀበል

ያልተጠበቀ ክስተት ምን ማለት ነው? ከኛ ምን ይፈልጋል?
ያልተጠበቀ ክስተት በእርስዎ ህይወት ምን አጋጥምዎታል?
ለገጠመዎት ላልተጠበቀ ክስተት ምን ዓይነት ምላሽ ሰጥተው አለፉ?

ከራስዎ ጋር ጊዜ ሲኖርዎት ንቃትዎን ይጨምራሉ!

መልካም ጊዜ!!

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር ዘወትር ሰኞ ከ 9-10 ሰዓት በቀጥታ በእድሜዓለም ግዛ ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል፡፡

https://t.me/mindmorning
http://mind-morning.com