Get Mystery Box with random crypto!

እርስዎ በልጆችዎ ማንነት፣ ባህሪ፣ ድርጊት….. ብዙ ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸው ላይ ቢስተካከልላቸው | Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

እርስዎ በልጆችዎ ማንነት፣ ባህሪ፣ ድርጊት…..

ብዙ ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸው ላይ ቢስተካከልላቸው ደስ የሚላቸው ብዙ ነገር አለ!

ልጆች ባሏቸው ጥሩ ተግባራት ፣ የውስጥ ማንነቶች እንዲሁም ተሰጥዖዎቻቸው ላይ ትኩረት አድርገን ከማድነቅ እና ከመኮትኮት ይልቅ

የላቸውም የምንለውን፣ በተለያየ ምክንያት እኛ ወላጆች የምንፈልገውን፣ እንዲሁም እንዳይሳሳቱና የሆነ ነገር እንዳይሆኑ የምንላቸው ነገሮች ላይ ትኩረት በማድረግ ምክር ላይ እናተኩራለን፡፡

በዚህም ምክያት
ወላጆች ትክክል ልጆች ስህተት የሚሆኑባቸው ገለፃ እና አገላለፆች በወላጆች ዘንድ ጎልተው ይታያሉ!!

የሚገርመው ግን ወላጅ በልጁ ያልረካውን ያህል ልጅም በወላጁ አለመርካቱ ነገሩን ከባድ ያደርዋል!!

እርስዎ በልጆችዎ ማንነት፣ ባህሪ፣ ድርጊት፣ የሚጎድለው ይታይዎታል ወይስ ምሉዕነቱና የሚያድግ ልጅ መሆኑ ይታይዎታል?

ለምን ?

t.me/mindmorning