Get Mystery Box with random crypto!

ይስማዕከ ወርቁ እና ሌሎችም

የቴሌግራም ቻናል አርማ mieroda — ይስማዕከ ወርቁ እና ሌሎችም
የቴሌግራም ቻናል አርማ mieroda — ይስማዕከ ወርቁ እና ሌሎችም
የሰርጥ አድራሻ: @mieroda
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.71K
የሰርጥ መግለጫ

... የአባቶች ልብ ለልጆች፥ የልጆች ልብ ለአባቶች ተሰጥቷል!...
"...አዕምሮ ያላቸውን ሰዎች መረጠ በህዝቡ ላይም አለቆች አደረጋቸው።" ዘፀአት
https://t.me/mieroda
https://t.me/mieroda
@memar_ina_memar
@wede_huala
መልካም ምንባብ...

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-21 20:46:20 ተልሚድ - ይስማዕከ ወርቁ
483 views., 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 18:31:05
483 views., 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 19:59:55
845 views., 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 14:05:12
311 views., 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 13:03:33 ሀዲስ አለማየሁ
አዲስ ህልም አየሁ
ፍቅር እስከ መቃብር አሉ
በፍቅር እና በመቃብር መሀል
"እስከ"ን ለምን ያስገባሉ
ፍቅር እና መቃብር አንድ ናቸው
እርቃን ይወዳሉ!
እርቃን ያወርዳሉ!
(በውቀቱ ስዩም)
785 views., 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 20:51:38 ወደህ ነው እጅ የምትሰጥ መብረቅ ውበት ሲያስገመግም
እስቲ ማነህ ሰው መሆን ላይ ሰው ላትሆን የምትለግም!
ይልቅ ነፍስህ በፍቅር ይጥቆር አትብለጭለጭ በበራበት
ሰው ገፊ አንተነትህ ላይ ሰው ሁንና ንገስበት !!

የእንቆጳዎች ትንሳኤ
775 views?, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 14:48:18
773 views., 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 19:08:54
699 views., 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 22:14:37

በፍልስፍናቸው ና፣በመጠቀ አስተሳሰባቸው፣ዓለምን ማስደመምና መሳብ የቻሉ የፍልስፍና ሰዎች ምልከታቸው፣ታሪካቸውና፣ የተለያዩ ጉዳዮችን የሚያነሳ ቻናል

❖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስተንትኖት ጠቅልሎ የያዘ ለመንፈስ፣ለነፍስና ለስጋ የሚበጁ በረካታ ጠቃሚ ሀሳቦችን ለናንተ ያደርሳል ከኛ ጋ ስለሆናቹ እናመሰግናለን

join @Philosphyloves
join @Philosphyloves
join @Philosphyloves
1.1K views., 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 06:40:31 #ይነጋል
(በረከት በላይነህ)

ታድለሻል ቢሉም፣
የ13 ወር ፀሀይ፣ የ13 ወር ፀጋ
ብርሀንሽ ተሰርቆ፣
ሲጨላልም እንጂ፣ መች አየን ሲነጋ?
ተፈጥሮ ቸር ሆና፣
ሰማይዋ ባይነጥፍ፣ ምድሯ ቢለመልም፣
ከልጆቿ ልብ ውስጥ፣
ፍቅር ሲጎድል ነው፣ ሀገር የምትጨልም!፣
"አረ ነግቷል" ቢሉ የታለ የነጋው?
አዕላፋት ተቧድነው፣ በየጎጥ በመንጋው፣
ሰው ከነገ ይልቅ፣ ዛሬን እያሰጋው የታለ የነጋው?
ታሪኩን እንዳይፅፍ፣ ትውልድ እጁ ታስሮ፣
በትላንቱ ሾተል ዛሬው ተሸንቁሮ፣
ባልኖረው ተካሶ፣ ባልሰራው ተዋቅሶ፣
ለፀብ መዶለቻ፣ ያ'ያቱን ስም ጠቅሶ፣
ላለፈው ሲናከስ ለመጪው ሳይተጋ፣
በምን ስሌት ይሆን፣
ትዉልዷ ጨልሞ ሀገር የምትነጋ?
የህሊና መስታወት በጥበብ ሲፀዳ፣
ማስተዋል እንዳ'አደይ ፈክቶ ሲፈነዳ፣
መገፋፋት ሲቀር ፣መደጋገፍ ነግሶ
አንዱ ማገር ሲሆን፣ ሌላኛው ምሰሶ፣
የአብሮነትን ሸማ ትዉልዱ ሲሸምን፣
ያኔ ነው ሀገሬ መንጋቷን የማምን።


#ገጣሚ_በረከት_በላይነህ
1.1K views., 03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ