Get Mystery Box with random crypto!

'ዐረገ በስባት ዐረገ በልልታ' እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የ | መዝሙረ ዳዊት

"ዐረገ በስባት ዐረገ በልልታ"
እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል (በዓለ አርብዓ) በሠላም አደረሳችሁ።

በእልልታ አረገ አረገ በእልልታ 
ሞትን ድል አድረጎ የሠራዊት ጌታ /2 
አረገ አረገ በእልልታ 

ከጌታ ዓበይት በዓላት አንዱ ዕርገት ነው።
"ወረሲ ኀዋኅወ ቤተ ክርስቲያንከ ቅድስት ርኅዋተ ለነ በምሕረት ወአሚን"
"የቅድስት ቤተ ክርስቲያንህንም ደጆች በምሕረትና በሃይማኖት እንዲከፈቱ አድርግልን።"