Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር ዘ ተዋህዶ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmur_z_tewahdo — መዝሙር ዘ ተዋህዶ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezmur_z_tewahdo — መዝሙር ዘ ተዋህዶ
የሰርጥ አድራሻ: @mezmur_z_tewahdo
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.88K
የሰርጥ መግለጫ

እናመስግነው በአንድነት መሰዋትም ነውና
በመዝሙር እናወድሰው ይገባዋልምና
ከመላክት ጋር ባንድነት ከፃድቃን ጋር ሆነን
ቅዱስ ቅዱስ እንበል እናመስግን ስሙን
@GlorytoGod_Bot
. 🔷
🔷
🔶🔸🔶
🔷
🔷
🔷
https://telegram.me/https:/mezmur_z_tewahdo

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-07 21:14:36 ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ

ማክሰኞ ነሐሴ 3- በዓታ ማርያም - ቦሌ አርብሳ ዘንዶ አስራ ከመገናኛ (ውስጥ) ቦሌ አራብሳ የሚሄድ ሸገር ይዛችሁ አራብሳ ሰፈራ አደባባይ ጋር መውረድ ከዛ በባጃጅ ወይ በግር መሄድ

አርብ ነሐሴ 6 -መግደላዊት ማርያም በዓለ እረፍቷ - ኮተቤ 02 ከሃና ማርያም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ብላችሁ ጠይቁ

ቅዳሜ ነሐሴ 7 - ቅዱስ ጴጥሮስ የመንግስተ ሰማይን ቁልፍ የተቀበለበት መታሰቢያ ዕለት- ዊንጌት ጴጥሮስ ወጳውሎስ

- እመቤታችን በዓለ ፅንሰቷ - ሃያት ፍል ፀበል መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ጀርባ ባለችሁ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን

አርብ ነሐሴ 13 - እግዚአብሔር አብ -ደብረ ታቦር

ሰኞ ነሐሴ 16- ቅድስት ኪዳነምህረት - በዓለ
ዕርገቷ

ማክሰኞ ነሐሴ 17 - ቅዱስ ጊዮርጊስ -የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋው ከፋርስ አገር ወደ አገሩ ልዳ በክብር የፈለሰበት መታሰቢያ በዓል- በማንጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ቀለበት ከሃና ማርያም ቤተክርስቲያን ጀርባ

ማክሰኞ ነሐሴ 24 - አቡነ ተክለሃይማኖት - በዓለ እረፍታቸው
- ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በዓለ እረፍቷ

ሀሙስ ነሐሴ 26 - አቡነ ሃብተማርያም - በዓለ ፅንሰታቸው

አርብ ነሐሴ 27 - አቡነ ዘርዓ ብሩክ - በዓለ ልደታቸው - በኮተቤ ዑራኤል

ቅዳሜ ነሐሴ 28 - የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ - በዓለ እረፍታቸው -በለቡ መብራት ሀይል
1.9K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 21:03:32 ስምሽን_ስጠራው

ስምሽን ስጠራው ድንግል
ስምሽን ስጠራው ማርያም
ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም
ስምሽን ስጠራው ማርያም

ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ
ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ
በፈቃደ እግዚአብሔር ባባቶቼ ፀጋ
ሳዓሊ ለነ እላለው ሲመሽም ሲነጋ

በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ
አክብሮሻልና በቃና ገሊላ
የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ
ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ

በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ
አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ
በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ
ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ

ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ
ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅዱስ
ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ
ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ
1.6K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 14:22:08

1.7K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 22:25:43
2.1K views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 18:19:47

2.0K views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 18:19:27

1.8K views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 22:02:11

2.3K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 22:41:47 18. የአጥቢያ ኮከብ
የአጥቢያ ኮከብ የብርሃን ፋና
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ቶሎ ና
እኛን አሰማን 2 የሰላም ዜና
አዝ..............
ለዘረንጦስ ለቲዮብስታ
የሆንክላቸው መከታ
ምድራዊ ንግስናን ንቀህ
ሰማያዊ ክብር አገኘህ
ሰዐለነ ጊዮርጊስ 2
ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ
አዝ.................
በሚያመልኳቸው ጣዖታት
ያፈሩ ሰባው ነገስታት
ድል ያረካቸው ጊዮርጊስ
አማልደን ከኢየሱስ
ሰዐለነ ጊዮርጊስ 2
ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ
አዝ................
ስጋህ አመድ ሆኖ ቢዘራ
በደብረ ይድራስ ተራራ
የአመለከው አድኖሃል
ሰባት አክሊላት ደፍተሀል
ሰዐለነ ጊዮርጊስ 2
ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ
አዝ................
ለዘረንጦስ ለቲዮብስታ
የሆንክላቸው መከታ
ምድራዊ ንግስናን ንቀህ
ሰማያዊ ክብር አገኘህ
ሰዐለነ ጊዮርጊስ 2
ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ
2.4K viewsedited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 21:04:00 መዝሙር ዘ ተዋህዶ pinned «ስለቴን ሠማ ስለቴን ሰማ ፈጥኖ ከራማ የአምላክ ባለሟል ቅዱስ ገብርኤል አዝ----- ቅዱስ ገብርኤል መጣ ከሰማይ " እኔን ሊራዳ " ከነበልባሉ " ክንዱን ከነዳ " እሳት ሳይነካው " ፅናፊላችን " …»
18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 06:20:47
new youtube intro sebscribe shere like
THANK YOU
መዝሙር ዘ ተዋሕዶ


3.0K viewsedited  03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ