Get Mystery Box with random crypto!

#በፀሎት_እናስባት የማህፀን በር ካንሰር የታመመችው 'ልጄን አልጠገብኩትም እባካችሁን አድኑኝ'ያ | መዝገበ ሃይማኖት

#በፀሎት_እናስባት

የማህፀን በር ካንሰር የታመመችው "ልጄን አልጠገብኩትም እባካችሁን አድኑኝ"ያለችው የአንድ ልጅ እናት አርክቴክት ሳምራዊት በእናንተ ልበወርቆች ርብርብ ለህክምና ከባለቤቷ ጋር ህንድ ደርሳለች!እህታችን አምላክ ቀላል ያድርግልሽ እንባሽ በሳቅ ተቀይሮ እንይሽ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
❀#አምላክ_በፈውስ_እጁ_ይዳብስልን❀
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝አላቲኖስ

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

በቴሌ ግራም
" መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehaymanot

በ Facebook "መዝገበ ሃይማኖት" ወይም ከዚህ እታች ያለውን በመጫን ፔጁን ይቀላቀላሉ
... ...... አስተማሪ ጹሁች ለማግኝት ከስር ያለውን በመጫን ላይክ ይቀላቀላሉ https://www.facebook.com/%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8C%88%E1%89%A0-%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B5-232318137666445/


የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

❖ t.me/mezgebehaymanot ለሌሎች ያስተላልፉ መልካሙን ያካፍሉ

ወስብሐት ለእግዚአብሔር