Get Mystery Box with random crypto!

'የእርዳታ ጥሪ የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፉት አምስት ወራት በማህፀን በር | መዝገበ ሃይማኖት

"የእርዳታ ጥሪ

የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፉት አምስት ወራት በማህፀን በር ካንሠር ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች።

ወጣት ሳምራዊት የዩንቨርስቲ ትምህርቷን በወለጋ ዩንቨርስቲ በአርክቴክቸር ኢንጂነሪንግ ተመርቃ ዳግም በአዲስ አበባ እናት ሀገሯን የምታገለግል ባለትዳር እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ስትሆን ነገን ሰርታ ቤተሰቦቿን መደገፍ ህልሟ ነበር።

ነገር ግን አሁን ላይ ይህን የማህፀን በር ካንሠር በሽታን ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ህክምና እንድታገኝ በጥቁር አንበሳ የህክምና ቦርድ ተወስኗል።

ላለፉት አምስት ወራት በተለያየ የህክምና ማእከል ህክምና ስትከታተል የነበረችው ሳምራዊት ቀጣዩ ህክምና የሚሰጠው በህንድ ሀገር ሲሆን ህክምናውንም ለማድረግ አቅም ስላጠራት ባለን አቅም ሁሉ በመረባረብ ህይወቷን እንታደግ። ለልጇ እናትርፉት!!!

ዘወትር ለበጎ ሀሳ የማትታክቱ ኢትዮጵያውያን ወገኖች የአቅማችሁን እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናለን። ይላሉ ቤተሰቦቿ።

ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
1000180776145 ገነት ጀምበሩ ዳምጠው (እናቷ)
ለተጨማሪ መረጃ +251 91 038 4728 / +251 91 337 9447

~ Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
❀#አምላክ_በፈውስ_እጁ_ይዳብስልን❀
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝አላቲኖስ

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

በቴሌ ግራም
" መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehaymanot

በ Facebook "መዝገበ ሃይማኖት" ወይም ከዚህ እታች ያለውን በመጫን ፔጁን ይቀላቀላሉ
... ...... አስተማሪ ጹሁች ለማግኝት ከስር ያለውን በመጫን ላይክ ይቀላቀላሉ https://www.facebook.com/%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8C%88%E1%89%A0-%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B5-232318137666445/


የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

❖ t.me/mezgebehaymanot ለሌሎች ያስተላልፉ መልካሙን ያካፍሉ

ወስብሐት ለእግዚአብሔር