Get Mystery Box with random crypto!

#እህቴን_ከሞት_አድኑልኝ ለእህቷና ለቤተሰቧ ስትል ትምህርቷን ያቋረጠችው ኤልሻዳይ ወደኛ እያ | መዝገበ ሃይማኖት

#እህቴን_ከሞት_አድኑልኝ

ለእህቷና ለቤተሰቧ ስትል ትምህርቷን ያቋረጠችው ኤልሻዳይ ወደኛ እያለቀሰች ደወለች"የ13ዓመቷ ታናሽ
እህቴ የአጥንት ካንሰር ታማ ቤተሰብ ለምነን፣ጎረቤት አስቸግረንና ያለንን ሁሉ ሽጠን ህንድ ለህክምና ብትሄድም አሁን ለሌላ ምርመራ ከ400,000ብር በላይ ያስፈልጋል ተብለው እናትና አባቴ ተጨንቀዋል!!ድጋሚ መለመን አፍረው ሳትድን ይዘዋት ሊመጡ አስበዋል እባካችሁን ድረሱልን"አለችን!!

ምንድነው የተፈጠረው ብለን ወደ ህንድ አባት ጋር ደወልን!! እውነት ነው እየተሳቀቀና እያፈረም ቢሆን አወራኝ!!

አንጀት የምትበላዋ ህፃን #ሪም_አክሊሉ በሁሉም ዘንድ የምትወደድ ተጫዋችና ሳቂታ ነበረች!ከ10ወራት በፊት እያነከሰች እንደ ቀላል የጀመራት
ህመም ስትመረመር ጥቁርአንበሳ ሆስፒታል የአጥንት ካንሰር እንደያዛት ነገሯት!ብዙ ተስፋ የተጣለባት ጎበዟ ተማሪ በሚያሳዝን ሁኔታ ትምህርቷን አቁማ ከአልጋ መውረድም ተሳናት!!

የቤተሰቡ ህይወት ምስቅልቅል ብሎ ሰውፊት ቆመው
ለምነው ለ10ወራት በስደት እየተንከራተቱ አሳክመው
ያገኙትን ትንሽ ተስፋ እንዳይባክን የቻልነው እያደረግን እንድረስላቸው ምንም ማድረግ ባንችል እየፀለይን #ሼር በማድረግ እንተባበራቸው
"ለመልካም ስራ ረድዶ አያውቅም"
#አካውንት በአባት አቶ #አክሊሉ_አለሙ ስም
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ 1000200124018
አዋሽ ባንክ-01320830904101
አቢሲኒያ ባንክ-96071434

#ስልክ
0911340768 - አክሊሉ(አባት)በቴሌግሬምና ኢሞ
0920747594-ኤልሻዳይ (እህት)
#ጎፈንድሚ
https://www.gofundme.com/f/help-reem-get-better?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=copy_link_all&utm_source=customer