Get Mystery Box with random crypto!

እስቲ ልጠይቅህ አንት የኔ ባላንጣ መቼ ነው የኔ ሞት መቼ ነው የኔ ዕጣ። ታመርታለህ አሉ የሰቆቃ | መዝገበ ሃይማኖት

እስቲ ልጠይቅህ አንት የኔ ባላንጣ
መቼ ነው የኔ ሞት መቼ ነው የኔ ዕጣ።
ታመርታለህ አሉ የሰቆቃ ሬሳ
አፈር ሆኖ እንዲቀር ዘሩም እንዲረሳ።
ገድለህ ካልጠረቃህ ባሩድህ ከወጣ
እባክህ ንገረኝ መቼ ነው የኔ ዕጣ።
ታደለ ሲሳይ

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
#መልካም_መንግስትና_ዘመን_ያምጣልን
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝አላቲኖስ

ግጥም በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ)

በቴሌ ግራም
" መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehaymanot