Get Mystery Box with random crypto!

ከልዑል እግዚአብሔር ቀጥሎ ላዘናችሁልኝ ፣ ለራራችሁልኝ ፣ ለተጨነቃችሁልኝ ፣ ድምፅ ለሆናችሁኝ ሁሉ | መዝገበ ሃይማኖት

ከልዑል እግዚአብሔር ቀጥሎ ላዘናችሁልኝ ፣ ለራራችሁልኝ ፣ ለተጨነቃችሁልኝ ፣ ድምፅ ለሆናችሁኝ ሁሉ ከልቤ አመሠግናለሁ ። በህይወት ወደ ቤቴ ተመልሻለሁ ።ደህና ነኝ ብሏል እግዚአብሔር ይመስገን ።

ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር!!!

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
❀#እግዚአብሔር_ይመስገን_❀
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝አላቲኖስ

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

በቴሌ ግራም
" መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehayman