Get Mystery Box with random crypto!

መዝገበ ጥበበ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezgebe_tibeb — መዝገበ ጥበበ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezgebe_tibeb — መዝገበ ጥበበ
የሰርጥ አድራሻ: @mezgebe_tibeb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.37K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ channel የተለያዩ የአስማትና የጥበብ ትምርቶችን
የተለያዩ የብራናና የታተሙ ጥንታዊ የጥበብ መጽሐፍትን
እንዲሁ የተለያዬ ዕፅዋቶች ከነገቢራቸው ይገኝባቸዋል

ቻናላችንን join👉 @mezgebe_tibeb
የጥበብ ሀገሯወዴት ነው ማደሪያዋስ ?
ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 👇
@AyitebheraletibebBot
መርጌታ ነቢየ ልዑል ነኝ ለማናገር ከፈለጉ @yyatw111

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-26 06:25:53 ሠላም የጤበብ ቤተሰቦች በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ሰሞኑን በልዩ ቅናሽ ሲሰጥ የነበረው የፈተናው ጥበብ መሰጫ ቀን እከ ቀጣይ ሳምንት አራዝመናል ስለዚህ ለሌሎች የመጣ እድል ሌሎችም የምትፈልጉት ካላችሁ እንዳያልፋችሁ ከዛ ሬ ጀምሮ እስከ ቀጣይ እሁድ መውሰድ ትችላላችሁ እኔ እስከ ዛሬ ድረስ ነበር ያልኩት ያው በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት እስከ ቀጣይ ሳምንት ተራዝሟል አመሰግናለሁ
2.8K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 06:25:48 የፈተና ቀን መድረሱን በማገናዘብ ይህ ከላይ ያለውን የፈተና ጥበብ እስከዛሬሲሰጥበት ከነበረው ዋጋ 50% በመቀነስ ለፈላጊወች እናደርሳለን
2.6K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 06:25:48 #ለፈተና
ቲን ቲራፒ ትትናኤል ቢቴቢር ቲሐንኤል ዑርትኤል ሚጀ ....ይቀጥላል
ገቢር በቀይ ቀለም በግራ እግርህ ላይ ጻፍ ወይም መስመር በሌለው ወረቀት ጽፈሕ ወደፈተናው ስትሔድ በግራ እግር ጫማህ ከተህ ሂድ

ይህ ከላይ የምትመለከቱት ጥበብ በፈተና ጊዜ የሚያግዝ ከፈጣሪ የማያቀያይምና በፈተና ጥሩ ውጤት እንድናመጣ የሚረዳ ጥበብ ነው።ጥቅሙ በፈተና ሰዓት የሚገረግረንን ዓይነ ጥላ የሚመታ የሚያደክም እድል ከኛ ጋር እንዲሆን እና እጃችንን ወደ መልሱ የሚመራ ጥበብ ነው።ይበልጥ ለዓለማዊ ተማሪዎች ከ100% 75%የሚረዳ (የሚያግዝ) ዴንቅ ጥበብ ነው የዚህን ጥበብ ሙሉውን ለማግኘት

@yyatw111
@yyatw111
@yyatw111

ይህን ከላይ ያለውን በቢጫ ጣት መሰል የተከበበውን ከውስጥ ያለውን ሰማያዊውን በመጫን የጥበቡን ባልተቤት መጠየቅ ይቻላል

በስልክ ደውሎ መነጋገር ለሚፈልግ
+251914848984
መሪጌታ ነቢየ ልዑል

ይህን ቻናላችንን ደሞ ጥበብን ማወቅ ለሚሹ ወዳጅ ዘመዶቻችሁ የስራ ባልደረቦቻችሁ አጋሩ
ቻናላችን አካፍሉ

@mezgebe_tibeb
@mezgebe_tibeb
@mezgebe_tibeb

መሪጌታ ነቢየ ልዑል ነኝ
ዘብሔረ ቡልጋ!!!!
2.8K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 14:31:17 ሰላም እንዴት ናችሁ የጥበብ ወዳጆች?ዛሬ በጣም ግሩም ግሩም የሆኑ ሥስት ጥበቦች ልንገራችሁ፡፡
1ኛ;ለጥርስ ህመም
2ኛ;ለነስር ህመም
3ኛ;ለሚያስታውክ ህመም

1ኛ; በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ህማመ አስናን መክፍር መቅድር መግድር መቅርር ወቀርቅር እምህማመ አስናን ወቁርጥማን እቀቦ ወአድኅኖ ለገብርከ እገሌ እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር እያልክ ከበቀል ድንጋይ ላይ ቁመህ 41 ግዜ ድገም እገሌ በሚለው ክርስትና ስምህን እያስገባህ ለሴት ከሆነ ለአመትከ እገሊት አገሊት በሚለው የክርስትና ስምሽን አስገቢ።

2ኛ;በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንት ደም ዘነስር ወዘንዛዥ ፍሎክ ፯ግዜ አፍሎክ ፯ግዜ አድኅነኒ እምህማመ ነስር ወዘንዛዥ ሊተ ለገብርከ እገሌ
ገቢር:_በነድ ቀለም በነጭ ወረቀት ላይ ጽፈሕ በአንገትህ ያዝ ወይም በመዳብ ቀለበት ደግመህ ያዝ።

3ኛ; በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ትፍሐተ መስተሐምም አርማሽን ሌሌሽን አልቶሐር ኢይጻእ ትፍሐት እምከርሡ ዕቀቦ ወአድኅኖ ለገብርከ እገሌ
ገቢር:_፯ ዘቢብ በውሀ አሽተህ በእሱ ላይ ደግመህ ጠጣ ወይም በ፯ ዘቢብ ደግመህ ብላዕ
ለዛሬ ይህን ይመስላል በሌላ ግዜ እንደነዚህ ጥሩ ጥበብ እነግራችኋለሁ እነዚህ ሞክሯቸው በጣም ግሩም ጥበቦች ናቸው

ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ በዚህ አናግሩን እናስተናግዳለን

@yyatw111
@yyatw111
@yyatw111
4.4K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 09:12:42 #ጸሎት_በእንተ_ግርማ_ሞገስ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ዓቃቤ ርእስ ወመድፍነ ፀርወባላንጋራ .......
#ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ የዚህ ድንቅ #የጥበብ ቻናል ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ ብዙ ሰዎች በውስጥ #የግርማ_ሞገስ ጥበብ እያላችሁ ጠይቃችሁኛል እና ጥሩ የሆነ #የግርማ_ ሞገስ ጥበብ እሰጣችኋለሁ ግን እንደሌላው #በነፃ የሚሰጥ ጥበብ አደለም በጣም ከባድ ጥበብ ነው #ክፍያም_ይጠይቃል እናም ለመክፈል አቅሙ ያላችሁ ሰዎች በቴሌግራሙ #የውስጥ_መስመር አናግሩኝ እና በዚሁ ተያይዞ የግርማ ሞገስ ጥበብ ጥቅሙን ላልተረዳችሁትም እንደዛው በውስጥ ጠይቁኝ ደሞም #ለማታምኑኝ ካላችሁ እንደዚያው በውስጥ ጠይቁኝ ቆርጨ እልካለሁ በዚህ ቆርጨ መላክ ያቆምኩት ብዙ #አጭበርባሪ ባለ ቻናሎች እኔ በላኩት ላይ የማይሆን ነገር ጨምረው እየሸጡ ብዙ አቤቱታና ወቀሳ ስለደረሰኝ ነው እና መጠጠራጠርና መመርመር ግድ ስለሆነ የምተሰጠራጠሩ ሰዎች ጠይቁኝ እየቆረጥኩ እልካለሁ ገንዘብ ስትልኩ ደሞ አሟልቼ እልካለሁ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያችን ፍቅር ለሕዝባችን ይሁን።አሜን አሜን አሜን!!!

እኔን በውስጥ ለማናገር ይህን ከታቻ ያለውን የታጠረውን ሰማያዊውን በመንካት ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ማቅረብ ይቻላል።

@yyatw111
@yyatw111
@yyatw111

በተረፈ ደሞ በስልክ እየደወላችሁ ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ መጠየቅ ለምትፈልጉ

0962762993
መሪጌታ ነቢየ ልዑል
ብላችሁ በመደወል ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ።

መሪጌታ ነቢየ ልዑል ነኝ
ዘብሔረ ቡልጋ!!!
9.7K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 10:00:18 እና ከዚህ ሌላ ከፈለጋችሁ
1ኛ,በንቅሳት የሚገባ
2ኛ,በብር ቀለበት ተደግሞ ሚያዝ
3ኛ,በወርቅቀለበት ተደግሞ ሚያዝ
4ኛ,ተጽፎ የሚያዝ
5ኛ,ዕለት ዕለት ሚደገም
በነዚህ የሚሰሩ የተፈተኑ ጥበቦች አሉኝ ከፈለጋችሁ

@yyatw111
@yyatw111
@yyatw111

እዚህ ውስጥ ያሉትን ሰማያዊውን በመጫን በውስጥ መልክት ያስቀምጡልን እናስተናግዳለን

ለበለጠ መረጃ
በ+251962762993
በማንኛውም ቀን ከ6ሰአት በኋላ
መሪጌታ ነቢየ ልዑል ብለው ይደውሉ

መሪጌታ ነቢየ ልዑል ነኝ
ዘብሔረ ቡልጋ!!!
8.3K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 10:00:18 ሰላም የጥበብ ወዳጆች እንደምን አላችሁ?ዛሬ ለአቃቤ ርእስ የሚሆን ግሩም ጥበብ ልንገራችሁ አቃቤ ርእስ ማለት ሁለት የተለያየ ፍች ነው ያለው
አቃቤ ማለት ጠባቂ ማለት ነው፡፡
ርእስ ማለት ደሞ ራስ እንደማለት ነው፡፡
ስለዚህ አቃቤ ርእስ ማለት እራስ መጠበቂያ ማለት ነው አቃቤ ርእስም በሁለት ይከፈላል
1ኛ;ጠላት እናንተን በጥላቻ መንፈስ ተነሳስቶ ለማጥቃት ቢሞክ ለምሳሌ በጩቤ ለመውገት በድንጋይ በጥይት በዱላ በፓክስም ቢሆን ለመምታት ሲመጣ እንደተጣላችሁ አስረስቶ አጠገባችሁ ፈዝዞ አንዲቆም የሚያደርግ ወይም ቢመታን እንኳን እንዳያመን እንዳንደማ እንዳይሰማን የሚያረግ ነው፡፡
2ተኛው;ጠላት እኛን በጥላቻ መንፈስ ተነሳስቶ የተለያየ መጥፎ ድግምት መተት እንዳያረግብን አንዳይልክብን የሚጠብቅ እናም የላከብን መንፈስ እራሱላይ እንዲመለስ የሚያረግ ነው።
ለዛሬ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ አቃቤ ርእስ ወመግረሬ ፀር አዊን ጋዴን ኢዮአስ ሜሎስ ኢራኤል ግራኤል ኤራን ኪራን እራኮን እራፎን አውላላኤል ብርስባሔል በእሉ አስማተ መለኮት አፍዝዞሙ ወአደንግዞሙ ለፀርየ ወለጸላእትየ ውሉደ አዳም ወሔዋን ለገብርከ እገሌ
ከመ ኢይሬእዩኒ በዓይነ መአት ወበዓይነ ሀኬት ወኢያንስኡኒ በነገረ ሀሜት ወበነገረ ጽልዕ ወኢይትናገሩኒ ነገረ ተስናን ወባዕስ ዘእንንበለ ፍቅር ወሰላም ፀርየ ወጸላእትየ ውሉደ አዳም ወሔዋን ለገብርከ እገሌ
ገቢር:_ከዕለት ተዕለት ጸሎትህ በኋላ ይህን ጸሎት ፯ ፯ ጊዜ ጸልይ ፍቱን ውእቱ ሞክሩትና አመስግኑኝ ወንድሞቼ
7.7K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 06:03:28 ሰላም ተከታታዮቼ በቀጠሯችን መሰረት ለንግድ ለስራ እና ለገበያ ብያችሁ የነበረውን ላሳያችሁ ሙሉ አደለም ሙሉውን የሚፈልግ በውስጥ ያውራኝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን። ጸሎት በእንተ ምስሐበ ንዋይ ወነግድ ወምስያጠ ገቢያ ፋጦር አላጦር አግናጦር ሸቱር አጅር ቃለ አዋጽ ወቃለ አዋጅ ወተቃጅሶ ወተሳየጠ ለምስያጥ ወቃለ ሐራሽን ወአመ ሐራ ወኵሎ ገቢያ ወምስያጥ /አፍጥን/(፯)ጊዜ በል።ሊተ…
5.3K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 06:03:28 #ከፈጣሪ_የማያቀያይም_የማያጣላ በአጠቃላይ ለመንፈሳዊውም ሆነ ለዓለማዊው #የዕለት_ተዕለት ተግባራችን ልንጠቀመው የምንችል ከጥቂት #ቅዱሳን_አባቶች በስተቀረ ከማንኛውም ተራ #ጥበበኛ_ነኝ ባይ አጭበርባሪ የማናገኘው ድንቅ እና ብርቅየ ነጭ አስማት (ነጭ ጥበብ) ነው እና ይሄንን ወስዶ #መጠቀም ወይም እኔ እንድሰራለት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወንድም ሆነ ሴት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው #በቶሎ_ያናግረኝ #ወሳኝ መፍትሔ ነው።
የዚህን ጥበብ ሙሉውን ለማግኘት

@yyatw111
@yyatw111
@yyatw111

ይህን ከላይ ያለውን በቢጫ ጣት መሰል የተከበበውን ከውስጥ ያለውን ሰማያዊውን በመጫን የጥበቡን ባልተቤት መጠየቅ ይቻላል

በስልክ ደውሎ መነጋገር ለሚፈልግ
+251914848984
መሪጌታ ነቢየ ልዑል

ይህን ቻናላችንን ደሞ ጥበብን ማወቅ ለሚሹ ወዳጅ ዘመዶቻችሁ የስራ ባልደረቦቻችሁ አጋሩ
ቻናላችን አካፍሉ


https://t.me/joinchat/TSWGhmgNJTqR4aKQ

መሪጌታ ነቢየ ልዑል ነኝ
ዘብሔረ ቡልጋ!!!!
4.3K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 06:03:27 ሰላም ተከታታዮቼ በቀጠሯችን መሰረት ለንግድ ለስራ እና ለገበያ ብያችሁ የነበረውን ላሳያችሁ ሙሉ አደለም ሙሉውን የሚፈልግ በውስጥ ያውራኝ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን። ጸሎት በእንተ ምስሐበ ንዋይ ወነግድ ወምስያጠ ገቢያ ፋጦር አላጦር አግናጦር ሸቱር አጅር ቃለ አዋጽ ወቃለ አዋጅ ወተቃጅሶ ወተሳየጠ ለምስያጥ ወቃለ ሐራሽን ወአመ ሐራ ወኵሎ ገቢያ ወምስያጥ /አፍጥን/(፯)ጊዜ በል።ሊተ ለገብርከ እገሌ.......በእንተ ምስያጥ ወገቢያ ወነግድ ሐጅጅ ሐጅ መሐመጅ መጅ መሐመጅ መንትፍ ወአምጽእ ንዋየ በእንተ አብ ይመስል ነሹር ወልድ ይመስል ቁርሹር መንፈስ ቅዱስ ይመስል ፍልሹር /ብርስባሄል/(፯)............... ይቀጥላል ገቢር በዚህ አለቅም ምክንያቱም ብዙ ሌቦች አሉና በሀሰት እየሞሉ ገንዘብ መሰብሰቢያ የሚያሰጉ ስለዚህ ሙሉውን ጥበብ የምትፈልጉ ስራ አጦችም ከሆናችሁ ጀማሪ ነጋዴዎች ወይም ደሞ ንግድ ጀምራችሁ አልሳካ ላላችሁ
በውስጥ መስመር አዋሩኝ
3.9K viewsአይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ, 03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ