Get Mystery Box with random crypto!

ዋልያ Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ waliaspor — ዋልያ Sport
የቴሌግራም ቻናል አርማ waliaspor — ዋልያ Sport
የሰርጥ አድራሻ: @waliaspor
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.56K
የሰርጥ መግለጫ

🗓 አውሮፓ ውስጥ ያሉ የስፖር መፅሄቶችን በነፃ በማቅረብ ብቸኛው የቴሌግራም ቻናል
Join በማድረግ በ ስፖርት ይበልጥ ይደሰቱ
🔷 አጫጭር የሀገር ውስጥ እና የውጭ መረጃወች
🔷 ቅድመ እና ድህረ ጨዋታ ትንታኔ
🔷ማች ሀይላይት ቪዲዮ
🔷 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔷 ማስታወሻ የተጨዋቾች ታሪክ በጥልቀት የሚወሳበት አትሌቲክስ
ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ በዚች በኩል ያድርሱን @Waliacombot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-09 21:12:24
ኢትዮጵያ 2-0 ግብፅ
21' ዳዋ ሁቴሳ
40' ሽመልስ በቀለ

ዋልያዎቹ ምድባቸውን መምራት ጀምረዋል!

በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ጊኒ እና ማላዊም ጨዋታቸውን አጠናቀዋል። ኮናክሪ ላይ በተደረገው ጨዋታ ጊኒ በ90ኛው ደቂቃ በናቢ ኬታ አማካኝነት ባስቆጠረችው ጎል አሸናፊ ሆናለች።

- የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታዎች ውጤትን ተከትሎ አራቱም ብሔራዊ ቡድኖች በግብ ልዩነት ብቻ ተበላልጠው ሦስት ሦስት ነጥቦችን ይዘዋል።

@WALIASPOR
2.7K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 19:18:03 ጨዋታዉ ETV ENT HD ላይ እየታየ ይገኛል
2.8K views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 19:03:09 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ተጠባቂ ጨዋታ

ጨዋታው ተጀምሯል

ኢትዮጵያ 0-0 ግብፅ

መልካም እድል ለብሔራዊ ቡድናችን
2.7K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 15:07:16
2.8K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 17:58:08 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ

Full-Time

ማላዊ 2-1 አትዮጵያ
#አቡኪ
3.6K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 17:28:53
አቡበከር ናስር ያስቆጠራት ጎል

@WALIASPOR
3.4K views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 17:20:27
አቡበከር ናስር የግቡ አግዳሚ የመለሰበት ኳስ
3.1K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 16:48:28 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ

እረፍት

ማላዊ 2-0 አትዮጵያ
2.9K views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 16:40:49 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

37 | ማላዊ 2-0 ኢትዮጵያ

9' 34' ጋባዲንሆ (ፍ)
2.7K views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 16:37:12
ማላዊ ያስቆጠሩት ሁለተኛ ጎል

@WALIASPOR
2.5K views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ