ማስታወቂያ ለቁርአን ሂፍዝ መማር ለምትፈልጉ
በኹለፋዑ ራሽድን መስጅድ ግቢ ውስጥ በመርከዝ ሰላም አዳሪ ቁርአን ሂፍዝ መማር የምትፈልጉ ከመስከረም 04/2015 እስከ 08/2015 ድረስ (ከዛሬ ሮዕብ እስከ እሁድ) ሲሆን የፈተናውን ቀን መስከረም 09/2015 ሰኞ መሆኑን አውቃችሁ በአዳሪ መርከዝ ግቢ ውስጥ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
የመመዝገቢያ መስፈርት
1 ቁርአንን እያየ መቅራት የሚችል (ነዝር)
2 እድሜው ከ15 ዓመት ያልበለጠ እና
3 በመርከዙ መተዳደሪያ ደንብ የሚገዛ
ለበለጠ መረጃ:- 0967167333 / 0911911015
መርከዘ ሠላም ወሎ ከሚሴ