Get Mystery Box with random crypto!

«بسم الله الرحمن الرحيم   مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم | ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ـ ወሎ ـ አቀስታ

«بسم الله الرحمن الرحيم

  مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم

ታላቅ የምስራች

ነፃ የትምህርት እድል በኢብነ
አባስ የቁርዓን ሒፍዝና ኢስላማዊ
ዕውቀት ማዕከል

መርከዙ ኢስላምን ለመርዳት ካለው ጥልቅ ፍላጎትና ቁርኣን ተደራሽ እንዲሆን ካለው ፅኑ አላማ ከተመሰረተ 2007 አንስቶ እስካሁን የበኩሉን አስተዋፆ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል።

ዛሬም በ2015 ዓ·ል አስር ልጆችን በነፃ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም ተቀብሎ በዚህ ዓመት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ይህን ማስታወቂያ ሲለቅ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።

ማሳሰቢያ:–
የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ተቋሙ ያስቀመጣቸው መስፈርቶች:–

➤ እድሜው ከ15–20 ዓመት የሆነ።
➤ ትምህርት ቤቱ ያስቀመጠውን
     ፈተና ማለፍ።
➤ ቁርኣንን ቢያንስ ከ15 ጁዝ በላይ
     የሀፈዘና በአንድ አመት ውስጥ
     መመረቅ የሚችል አቅም ያለው
     እና ሌሎችም መስፈርቶች
     ይገኙነኘበታል

ለዚህ የትምህርት እድል መወዳደር የምትፈልጉ ከመስከረም 6/2015 ጀምሮ እሰከ መስከረም 10/2014 ዓ·ል የምዝገባ ጊዜ መሆኑን አውቃችሁ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉና ፈተናውን ለመፈተን የተዘጋጃችሁ በተጠቀሰው ቀን በመዓከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ መፈተንና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ:–


0910192594
0911008271
0912941706»